🛍️ ሉሲ የተጠቃሚ ዕቃዎች ገበያ 🇪🇹 ያልፈለጉትን ዕቃ ይሽጡ፣ የሚፈልጉትን ዕቃ በቀላሉ ያግኙ! 🛒 🏠 የቤት ዕቃዎች 👕 ልብሶች 👟 ጫማዎች 📚 መጽሐፍትና የትምህርት ዕቃዎች 🪑 የቢሮና ሌሎች የተጠቃሚ ዕቃዎች 📸 የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ዋጋ እና አካባቢ በግሩፑ ላይ ይለጥፉ። 👀 ገዢዎች ይመለከታሉ፣ ይጠይቃሉ እና ዋጋ በቀጥታ ይወያያሉ። 👉 ይቀላቀሉ፦ https://t.me/LucyUsedItemsGroup ሉሲ — የተጠ…
Ethio Academy
频道🩸ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 🩸 ለበጣ መረጃ ለ 11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች ና Entrance_Exam_ወሰጆች;model_exam,handout,last years exam ፣በማዘጋጀት ና በማብራራት ለብሄራዊ ፈተና(National exam) ዉጤታማ እንድትሆኑ የሚረዳቸው የትምህርት ቻናል ነው። @W_Yohannes Contact
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📢 ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ 1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ…
https://t.me/SubPayET
(无文本内容)
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨ…
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.eth…
#WachemoUniversity ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡ Pre-engineering, Other Natural Science and Other Social Science የነበራችሁ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምደባችሁን portal.wcu.edu.et…
#BuleHoraUniversity ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል። በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜ በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል። @ethio_exams2
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。