🚩 የእግዚአብሔር መልአክና ጌዴዎን (ክፍል 4) ባለፈው ክፍል ላይ መለኮት የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መልአክ በመባል ይገለጥ እንደነበር እና በዚህ መንገድ ከተገለጠባቸው አጋጣሚዎች አንዱ የሆነውን የጌዴዎንን ታሪክ ማየት ጀምረን ነበር። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ለመግለጽ እንደሞከርነው መልአክ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ "ማልአኽ/מַלְאַ֥ךְ" በግሪክ ደግሞ "አንጌሎስ/ἄγγελος"…
Isaiah 48 Apologetics
频道✟ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ✟ "14 The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the communion of the Holy Ghost, be with you all. Amen." (2Corinthians 13:14) 📌 ሌላኛው ቻናላችን:- @ovadiah
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 18.6
- 平均评论
- 3.8
- 平均转发
- 7.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🚩 የእግዚአብሔር መልአክና ጌዴዎን (ክፍል 3) ባለፈው ክፍል ላይ መለኮት የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መልአክ በመባል ይገለጥ እንደነበር እና በዚህ መንገድ ከተገለጠባቸው አጋጣሚዎች አንዱ የሆነውን የጌዴዎንን ታሪክ ማየት ጀምረን ነበር። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ለመግለጽ እንደሞከርነው መልአክ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ "ማልአኽ/מַלְאַ֥ךְ" በግሪክ ደግሞ "አንጌሎስ/ἄγγελος"…
🚩 የእግዚአብሔር መልአክና ጌዴዎን (ክፍል 2) ባለፈው ክፍል ላይ መለኮት የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መልአክ በመባል ይገለጥ እንደነበር እና በዚህ መንገድ ከተገለጠባቸው አጋጣሚዎች አንዱ የሆነውን የጌዴዎንን ታሪክ ማየት ጀምረን ነበር። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ለመግለጽ እንደሞከርነው መልአክ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ "ማልአኽ/מַלְאַ֥ךְ" በግሪክ ደግሞ "አንጌሎስ/ἄγγελος"…
🚩 የእግዚአብሔር መልአክና ጌዴዎን (ክፍል 1) ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ለመመልከት እንደሞከርነው በብሉይ ኪዳን መለኮት የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መልአክ ተብሎ ይጠራ ነበር፥ በዚያም መንገድ ይገለጥ ነበር። መልአክ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ "ማልአኽ/מַלְאַ֥ךְ" በግሪክ ደግሞ "አንጌሎስ/ἄγγελος" ሲሆን ትርጉሙ መልእክተኛ ማለት ነው። የመልእክተኝነት ግ…
🚩 የጽልመቱ ጥላ በእጃችን ገብቷል! ጌታ ይመስገን! https://vt.tiktok.com/ZSbtnA98j/
🚩 የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ (ክፍል 27) ባለፉት ተከታታይ ክፍሎች የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ ሐዋሪያው ጳውሎስ ለመሆኑ ከራሱ ከዕብራውያን መልእክት ውስጠ-ጽሑፋዊ (inter-textual) ማስረጃዎችን ማቅረብ ጀምረን ነበር። ሙስሊሞች ሆኑ ሌሎች ከክርስትና ውጪ ያሉ አካላት የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ ስለማይታወቅ መጽሐፉ የመጽሐፍ ቅዱስ አካል መሆን የለበትም፥ የእግዚአብሔርም ቃል ሊሆን አይችልም ብለው ሊ…
🚩 እሬቻ "1 በመካከልህም ነቢይ ወይም ሕልም አላሚ ቢነሣ፥ ምልክትም ተአምራትም ቢሰጥህ፥ 2 እንደ ነገረህም ምልክቱ ተአምራቱም ቢፈጸም፥ እርሱም። ሄደን #የማታውቃቸውን ሌሎች #አማልክት እንከተል #እናምልካቸውም ቢልህ" (ዘዳ 13:1-2) ሰሞኑን እሬቻ የተሰኘው በአል በአዲስ አበባ ሲከበር ነበር። ይህ በአል ሃይማኖታዊ በአል ሲሆን የኦሮሞ ሕዝብ ወንጌልን ሰሞቶ ወደ ክርስትና ከመምጣቱ በፊት የነበረበት ግልጽ…
🚩 እግዚአብሔር ግድያን ሊያዝዝ ይችላልን? ለጠያቂው የተሰጠ ምላሽ https://vt.tiktok.com/ZSqwwbgLY/
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。