TIKVAH-ETHIOPIA

频道
@tikvahethiopia · 教育 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 ​@tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna

广告 A
最近同步 2 天前
收录于 2026-09-27
订阅数 162.7万 7 日 -2,254 · 30 日 —
30 天平均曝光 22.2万 近 24h 14.6万
互动率(ERR) 8.9% 7 天发帖 100
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

09-29 13:38 → 10-27 19:00 · 区间变化 +3,230

最低 162.4万 最高 163万 10 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
667.1
平均评论
0
平均转发
164.4
广告帖子(30 天)
15
广告占比
2.8%
被提及(30 天)
376

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🇺🇸 የአሜሪካ የ2027 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ወይም የግሪን ካርድ ሎተሪ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲከፈት በመወሰኑ ይከፈታል ተብሎ ይጥበቃል። የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር ደግሞ ይግባኝ ብሏል። የአሜሪካ ፍርድ ቤት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለ2027 የተለያዩ ሀገራት ዜጎች የቋሚ መኖሪያ ፈቃድ ግሪን ካርድ የሚያገኙበትን የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ፕሮግራም እንዲከፍት አዟል። የዋሽንግተን ዲሲ የፌዴራ…

2026-10-27 17:51 👁 8.3万 👍 0 💬 0 ↗ 340

(无文本内容)

2026-10-27 17:51 👁 7.9万 👍 636 💬 0 ↗ 340

#Mekelle የመቐለ ከተማ ባለ አደራ አስተዳደር ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)፣ 3 ሴቶች የሚገኙባቸው 7 የክፍለ ከተማ አስተዳዳሪዎችን ሾመዋል። በዚሁ መሰረት ፦ 1. አቶ ጌታቸው ገብረ ፃድቕ ገብረ ሂወት - የሓድነት ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ 2. አቶ ካልኣዩ ሃይሉ ለማ - የሰሜን ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ 3. ወ/ሮ ገነት ንጉስ ሕሉፍ - የዓዲ ሓቂ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ 4. ወ/ሪት ሳምራዊት ግደይ ስብሃቱ…

2026-10-27 17:51 👁 7.2万 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-27 17:51 👁 7.3万 👍 173 💬 0 ↗ 0

ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም እናገኛለን! *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘ…

2026-10-27 17:45 👁 7.3万 👍 235 💬 0 ↗ 0 广告

ቡናው ደርሷል! የተላከውም... ቡናው ፈልቶ ሳይበርድ፣ የላኩት ፍቅር ለወዳጅ ቤተሰብዎ ከ10 % ቦነስ ጋር በአቢሲንያ ሬሚት ይደርሳል! ሊንኩን በመጫን መተግበሪያውን ያውርዱ እና አሁኑኑ ይላኩ! https://bit.ly/abyssiniaremitremit #AbyssiniaRemit #BankOfAbyssinia #Remittance #Ethiopia #DigitalBanking #SendMoneyHome

2026-10-27 17:45 👁 6.9万 👍 36 💬 0 ↗ 0 广告

#Africa 🤩 #Russia 🇷🇺 ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎችም የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበት 3ኛው የሩስያ- አፍሪካ ጉባኤ በሞስኮ ይካሄዳል። ለዚሁ ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ወደ ሩስያ እያቀኑ ይገኛሉ። ሩስያ የደረሱም አሉ። እስካሁን እነማን ሩስያ፣ ሞስኮ ገቡ ? #የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን እና ሌሎች ልዑካንን አስከትለው ሞስኮ ገብተዋል። እንዲሁም ፦ - የደቡብ ሱዳን…

2026-10-27 16:45 👁 10.9万 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-27 16:45 👁 10.9万 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。