ሰሌዳ | Seleda

频道
@seledadotio · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Seledanewsbot

广告 A
最近同步 1 天前
收录于 2026-09-27
订阅数 5.4万 7 日 -162 · 30 日 —
30 天平均曝光 9,792 近 24h 8,053
互动率(ERR) 14.9% 7 天发帖 100
广告投放评级 A Ads Index 77

订阅数趋势

10-03 02:06 → 10-28 08:11 · 区间变化 -123

最低 5.4万 最高 5.4万 6 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
55.7
平均评论
0
平均转发
13.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
2

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

በትግራይ መደባይ ጠረር ጤና ጣቢያ ከጥቃት በመሸሽ ላይ የነበሩ ወላጆች እና ከአራት ልጆቹ ጋር የነበረ አባት በድሮን ጥቃት ተገደሉ። በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በታሕታይ ቆራሮ ወረዳ መደባይ ጠረር በተባለ ስፍራ ጥቅምት 9 እና 21 ቀን በተፈጸሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች የስምንት ዓመት ልጅን ጨምሮ ሰባት ሲቪል ዜጎች ሲገደሉ፣ ሌሎች ስድስት ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። የመጀመሪ…

2026-10-28 01:56 👁 3,989 👍 81 💬 0 ↗ 8

ኔታንያሁ ስለ ኢትዮጵያ‼️ ኔታንያሁ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገሩ፡- "በጣም የጠበቀ ግንኙነት አለን። እስራኤልን ሲጎበኙ በቀልድ እንዲህ አሉኝ፡- 'ታውቃላችሁ፣ እኔ ቢቢስት(Bibist) ነኝ' ብሎኛል ብለዋል'" 👉ቢቢስት ማለት የኔታኔያሁ 'ዋነኛ ደጋፊዎች' ማለት ነው። ከሁለት ሳምንት በፊት ሁለቱ መሪዎች በስልክ መወያየታቸውን ተናግረዋል። ኔታንያሁ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ…

2026-10-27 23:50 👁 6,372 👍 99 💬 0 ↗ 24

ሚዳቆን በጦር ገድለው ስጋውን ሲመገቡ የነበሩ 3 ግለሰቦች ተያዙ በደቡብ አሪ ወረዳ ሚዳቆን በጦር በመግደል ስጋውን ለግል ጥቅም ሲያውሉ ተገኝተዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ግለሰቦቹ በደቡብ አሪ ወረዳ ባላምር ቀበሌ ዋልሻአት/ታማ ፓርክ በተባለ አካባቢ የንብ ቀፎ ለመስቀል በሚል በመገኘት ሚዳቆን በጦር ከገደሉ በኋላ ሥጋውን ሲመገቡ መያዛቸውን የወረ…

2026-10-27 23:30 👁 6,534 👍 65 💬 0 ↗ 11

የታሸጉ ውኃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የጋራ መግባባት ተደረሰ በመዲናችን አዲስ አበባ የታሸጉ ውኃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሕብረተሰቡ ለማቅረብ የሚያስችል የጋራ መግባባት ላይ መደረሱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ከውኃ አምራቾች ማኅበር አመራሮች ጋር ባካሄደው የምክክር መድረክ፣ በታሸጉ ውኃዎች አቅርቦት፣ የዋጋ ጭማሪና ጥራት ዙሪያ የተካሄደ የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። በመድረኩ…

2026-10-27 22:56 👁 6,530 👍 40 💬 0 ↗ 4

ቢሮዉ ባለፉት ሁለት ሳምንታት 122 የኮንዶሚኒየም ካርታዎች ማተሙን ገለጸ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ፣ ባለፉት ሁለት ሳምንታት 122 የኮንዶሚኒየም ካርታዎችን በማተምም ለባለቤቶቹ እንዲደርሱ ማድረጉን ይፋ አድርጓል። ቢሮዉ የ90 ቀናት ዕቅድ በማዘጋጀትና አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት፣ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከ4 ሺህ 5መቶ በላይ አገልግሎቶችን በስታንዳርድ መሠረት መስጠት መቻሉንም ገልጿል፡፡ በሁሉም ክፍለ…

2026-10-27 21:44 👁 6,707 👍 21 💬 0 ↗ 4

ሻይ መጠጣት ለልብ ህመም እና ለስትሮክ የመጋለጥ እድልን እንደሚቀንስ አዲስ የወጣ የምርምር ውጤት አመላከተ። በ'Journal of Internal Medicine' የምርምር መጽሔት ላይ የታተመው ይህ ጥናት ወደ 500,000 የሚጠጉ ሰዎችን ለዘጠኝ ዓመታት በመከታተል የተሰራ መሆኑ ተገልጿል ። ጥናቱም በሳምንት ሦስት ወይም ከዚያ በላይ ጊዜ ሻይ መጠጣት ለልብ ህመም የመጋለጥ እድልን በ11 በመቶ እንደሚቀንስ አረጋግ…

2026-10-27 18:50 👁 8,114 👍 46 💬 0 ↗ 66

«የተማረከው ጄኔራል ጆን ሜዲድ፡ “ከእንግዲህ ጆን ሜዲድ አትበሉኝ”» ​የጦርነቱ ፍጻሜና መማረክ፦ «እንጨርሰዋለን» ሲባል የነበረው ጦርነት ተጠናቆ በአሁኑ ወቅት መማረኩን አስመልክቶ ለቀረበለት ጥያቄ የተሰጠው ምላሽ፤ «ቃሌን አላፈረስኩም፤ እስከ መጨረሻው ቆሜ ነበር፤ ጥይቶችና ሰዎች ሲያልቁብኝ የሰላም ስትራቴጂካዊ ማስተካከያ አድርጌያለሁ» ሲል ገልጿል። ​ስልጣን፣ ሀብት እና የራያ ጉዳይ፦ ሚሊየነር መሆኑና በባ…

2026-10-27 18:40 👁 7,589 👍 66 💬 0 ↗ 11

🎈 በየወሩ 1 ፐርሰንት በመክፈል ብቻ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!! 💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ፕሮፐርቲስ!! ✅ገበያ በሚደራባቸው… ⚫️ሳርቤት ⚫️ቡልጋሪያ እና ⚫️ገላን ✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርአቱ የሚታወቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ 🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል! 🌟 ነጋዴው በአንድ ጊዜ ክፍያ ወረቱን ሳያጣ የሱቅ ባለቤት የሚሆንበትን እድል!! ሱቅዎን ከነገበያ…

2026-10-27 18:30 👁 7,271 👍 9 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。