Good Christian Books Shelf

频道
@reformed_shelf · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

This channel is created for the purpose of sharing good Christian books from the reformed Christianity world.

广告 A
最近同步 7 天前
收录于 2026-09-28
订阅数 1.4万 7 日 +128 · 30 日 —
30 天平均曝光 3,725 近 24h 2,349
互动率(ERR) 16.7% 7 天发帖 23
广告投放评级 A Ads Index 82

订阅数趋势

09-28 09:16 → 10-29 03:46 · 区间变化 +287

最低 1.4万 最高 1.4万 9 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
70.1
平均评论
2.2
平均转发
9.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
7

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሰማያት ከምድር ከፍ ብለው ይገኛሉ፤ ለኔ ያለህ ምሕረት ግን ከዚህም በላይ እጅግ ታላቅ ነው!

2026-10-22 15:28 👁 567 👍 45 💬 0 ↗ 1

እግዚአብሄር ሲናገር ጨለማው ይሸሻል፤ ሕይወት የሌላቸውም ሕያዋን ይሆናሉ፤ ዛሬ እርሱ ተናግሮ የህይወታችን ጨለማ ይሽሽ፣ የሞቱ ነገሮቻችንም ሕያዋን ይሁኑ። ባሪያህ ይሰማልና ጌታ ሆይ ተናገር

2026-10-22 13:17 👁 819 👍 48 💬 10 ↗ 3

እኔ የምለህ አንተ አንዴ ቲዎሎጂ ስትፈተፍት፥ብፖርቱን ስተነትን ከዛን ደግሞ ፖሊቲካውን ስታቦካ ነው የማገኝህ😭እውይ ረስቼው አገልጋዮችን ስታብጠለጥል እባክህን ከአንዱ ሰንብት! (ወንድማዊ ምክሬ ነው 🤗)

2026-10-22 03:04 👁 1,290 👍 37 💬 6 ↗ 1

ሁለት ተዋቂ ዶክተሮች በፖለቲካ ምክንያት ይሰዳደባሉ😁 አንዱ ጅላንፎ ዶክተር ሌለኛውን የሆነ ነገር ብሎ ይሳደባል😊 የስድቡ ቅኔ እኮ ሊዮኔል ሜሲ ነህ ማለት ነው😄 አጫጭሮች እኮ አሪፍIQ ያላቸው፣ ዘመን ኣይሽሬ ስራ መስራት የቻሉና የአለምን ታሪክ በአንድም በሌላ መልኩ መለወጥ ይቻሉ ናቸው... ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጠባብ ደረትና አጭር ቁመት እንደነበረው ይወራል.... ጳውሎስ፣ አውገስጢኖስ፣ ሉተር፣ ካልቪን፣…

2026-10-21 19:59 👁 1,832 👍 59 💬 52 ↗ 19

😭😭 እንዲህ አይነት ጭካኔ የተሞላበት ሃይማኖታዊ እንስሳነት ከሃገራችን ማኬንዚያዊያን ነቢያቶችን አስቀድመን ካላስወገድን ለኛም አይቀርልንም

2026-10-21 14:31 👁 2,040 👍 42 💬 4 ↗ 1

ባለፈው አብሮ አደጌ ቤት ህጄ ነበር። ፈጥናችሁ ብትሄድ ታዲያ እኛን ምን አገባን? እንዳትሉ ፈጥኜ ጉዳዩን ልንገራችሁ😊 የምስቱ ወላጆች ሀገር ውስጥ አይኖሩም። የሆነ ሀገር በዲያስፖራነት ይኖራሉ። ዜጋም ሊሆኑ ይችላሉ ዝምብዬ ዲያስፖራ ናቸው አልሁ እንጂ 😁ጓደኛዬና ምስቱ ከተጋቡ 4 አመት የሞላቸው ይመስለኛል፤ አንድ ቆንጂዬ ልጅ አላቸው😁 የጓደኛዬ ምስት ወላጆች ከሚኖሩበት ሀገር ጠዋትና ማታ በኢሞ ይደውሉና ይጸል…

2026-10-20 22:17 👁 2,316 👍 88 💬 1 ↗ 5

ሰላም ሸልፌክስ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። “ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁዳን ባይወለድ ይሻለው ነበር ሲል እርሱ ይሁዳን የፈጠረ አምላክ ከሆነ ለምን ፈጠረው? ራሱ ፈጥሮት ባይወለድ ይሻልህ ነበር ማለት ምጸት አይሆንም? ይሻልህ ነበር ካለው የሚሻለውን ካወቀ ለይሁዳ የሚሻለውን ለምን አላደረገለትም? አመሰግናለሁ።”

2026-10-20 19:31 👁 2,138 👍 15 💬 9 ↗ 6

(无文本内容)

2026-10-20 17:51 👁 2,241 👍 4 💬 52 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。