Meseret Media

✓ 频道
@meseretmedia · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Facts matter! www.meseretmedia.org

广告 A
最近同步 4 天前
收录于 2026-09-28
订阅数 7.5万 7 日 +59 · 30 日 —
30 天平均曝光 4.6万 近 24h 2.2万
互动率(ERR) 28.8% 7 天发帖 5
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

09-28 12:07 → 10-25 20:56 · 区间变化 +1,283

最低 7.4万 最高 7.5万 8 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
153.5
平均评论
0
平均转发
13.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አንዳንድ አመራሮች ተጭበረበርን ያሉት ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አነጋጋሪ ጉዳይ ወጣቶቹ ለአእምሮ ቀውስ፣ ለጊዜ ብክነት እና ለገንዘብ ወጪ መዳረጋቸውን በመግለጽ ለተለያዩ የመንግስት ቢሮዎች አቤቱታ እያስገቡ መሆኑን መሠረት ሚድያ ሰምቷል https://www.meseretmedia.org/p/200-ba8

2026-10-25 06:59 👁 1.5万 👍 48 💬 0 ↗ 7

ዲፕሎማሲያዊ ክፍተት ወይስ የአመራር ዘይቤ? ጠ/ሚር አብይ አህመድ በያዝነው ሳምንት ኤልዶሬት፣ ኬንያ በተገኙበት ወቅት ከአውሮፕላን ሲወርዱ አቶ ለአቶ ጌታቸው ረዳ ሰላምታ ሲነፍጉ የሚያሳይ ቪድዮ የብዙዎች መነጋገርያ ሆኗል። በወቅቱ የተከሰተው ሁኔታ ምንድን ነበር? https://www.meseretmedia.org/p/d21

2026-10-25 05:59 👁 1.5万 👍 51 💬 0 ↗ 6

በዛሬው ዕለት አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ ከ45 የሚበልጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናንን ላይ አሰቃቂ ግድያ መፈፀሙ ታወቀ - ከአንድ ቦታ ብቻ የ36 ሰዎች አስከሬን ተሰብስቦ በጮሌ ሩፋኤል እና ሚካኤል አብያተ ክርስቲያናት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል - "በቁማችን እየኖርን ሞታችንን መጠባበቅ ሰልችቶናል፣ ነገም መጥተው እንደሚገድሉን እያወቅን ነው የምንኖረው"- የአካባቢው ነዋሪ https://www.meseretmedi…

2026-10-25 04:44 👁 1.6万 👍 235 💬 0 ↗ 10

አስተያየት: ሰላም ማለት ጦርነት አለመኖር ብቻ ነውን? "አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ይህን ሁሉ ወጪ እየተሸከመ፣ በተጨማሪም የነገው ሁኔታ ምን እንደሚሆን መተንበይ በማይቻልበት የኢኮኖሚ ጫና ውስጥ ምን ያህል ሊቋቋም ይችላል? ሰላሙን ሲያጣ፣ ጤናው ሲታወክ፣ የሥራ ተነሳሽነቱና የቤተሰቡ ደኅንነትስ ምን ይሆናሉ?" በግርማ በቀለ ለመሠረት ሚድያ https://www.meseretmedia.org/p/0a6

2026-10-25 00:19 👁 2万 👍 168 💬 0 ↗ 5

#ዜናመሠረት በጎንደር ከተማ የታጠቁ አካላት የሚፈጽሙት እገታ እና ዘረፋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ነዋሪዎች ገለጹ በተለይ የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም አላቸው ተብለው የሚታሰቡ ነዋሪዎችን በስልክ "ዛሬ ማታ እንመጣለን" የሚል የዛቻና የማስፈራሪያ መልእክት እንደሚደርሳቸው የከተማው ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል፣ ዝርዝር መረጃ ይዘናል https://www.meseretmedia.org/p/087

2026-10-19 07:53 👁 4.3万 👍 165 💬 0 ↗ 23

#YouTube በሳምንት አንድ ቀን ዘወትር ቅዳሜ በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/IuRkKwBL7o4?is=3L0O_ehy5v2AKvAn

2026-10-18 02:13 👁 4.3万 👍 32 💬 0 ↗ 10

#ትንታኔ በቢሾፍቱ አየር ኃይል ግቢ ለውጭ አገራት ወታደራዊ አታሼዎችና ዲፕሎማቶች ለእይታ የቀረቡት የህወሓት ድሮኖች እና ያስነሱት ጥያቄዎች - ከቴክኖሎጂ እና ከዘመናዊ ውጊያ አኳያ ሲገመገም የኢራን ስሪት ድሮኖች ከሩሲያና ቻይና ተተኮሾች ጋር ተጣምረው መገኘታቸው ቡድኑ የተቀናጀ፣ ውስብስብ እና ዘመናዊ የአየር ጥቃት አቅም ለመገንባት አቅዶ እንደነበር ያሳያል - "እነዚህ ድሮኞች ከተያዙ ያልተያዙትና በተለያዩ…

2026-10-17 09:32 👁 4.4万 👍 217 💬 0 ↗ 18

#የምርመራዘገባ በመንግስት ተወርሰው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተሰጡት 43 ተሽከርካሪዎች እንዲመለሱላቸው እየጠየቁ ያሉት ዜጎች "ጠ/ሚሩ ጉዳዩን ያውቁታል ወይ? ጥሮ እና ግሮ ከሚኖር ዜጋ ላይ በብድር የገባ መኪና በግፍ ተወርሶበት ወደ ቢሯቸው መወሰዱን ሰምተው ይሆን ወይ?" ዝርዝር የምርመራ ሪፖርቱን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/43

2026-10-17 06:53 👁 3.5万 👍 149 💬 0 ↗ 13

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。