ዓይንህ ነው በሉኝ😭😭 1.4M አልነበረም ወይ..??😭😭😆😆 ሲጀመር እኔ የቴሌግራም ሰው ነኝ😏😏 (ኧረ ደግሞ የቲክቶክ ማናጀር ይሄንን አይቶ 130 ሰው አስቀርቶ እንዳይሰጠኝ አካውንቴን ሎል) የ7 ደቂቃ ጭዌ
ሐዋርያዊ መልሶች
频道“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 560.2
- 平均评论
- 129.3
- 平均转发
- 77.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ዛሬ በጌታ ቀን ማለትም እሑድ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የወንጌል ክፍል “ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው።” [ማቴዎስ 12: 22] ጋኔን ያደረበትን መናገርም ሆነ ማየት የተሳነውን ሰው ጌታችን ፈወሰው.. ጌታችን በሥጋ የታወሩትን ብቻ ሳይሆን በውስጣችን የታወርንንም ይፈውሳል.. እግዚአብሔርን የምናየው በሥጋ ዓይናችን ሳይሆን በልብ…
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን ዮሐንስ 14: 15-31 (ፍጻሜ) - ጌታችን ሌላ አጽናኝ (መንፈስ ቅዱስን) አብ እንደሚልክልን ተናገረ - ጌታችን ፍቅር ተግባራዊ መሆኑን ሲያስረዳ “ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው” አለ.. - የጌታን ቃል የሚጠብቁት በአብም በኢየሱስም የተወደዱ ናቸውና የእነርሱ መኖሪያ ይሆናሉ.. - ሰይጣን በጌታ ላይ ምንም እንደሌለውም ተነገረ.. @Apostol…
ጌታ ሆይ.. አንተን የሚወድህ ማን ነው..?? “ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው” [ዮሐንስ 14: 21]
ትንሽ ዳታችሁን ላስጨርሳችሁ.. ደስ የሚል ቫይብ ያለው ቦታ.. ለ3 ደቂቃ የሚቆይ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን ዮሐንስ 14: 1-14 - ጌታችን በሰማይ ሥፍራን እንደሚያዘጋጅልንና ሁለተኛ መጥቶ እንደሚወስደን ተናገረ - እርሱ መንገድና እውነት ሕይወትም መሆኑን ነገራቸው.. ስለዚህም ያለ ኢየሱስስ ወደ አብ መምጣት ወይም የዘላለም ሕይወት ተስፋ እንደሌለም ተናገረ.. - አብ በወልድ እንዳለ ወልድም በአብ እንዳለ ተናገረ.. ስለዚህም ወልድን ያየ አብን አይቷል.. - ጌታችን በእርሱ ለሚያምኑ…
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን ዮሐንስ 13: 21-38(ፍጻሜ) - ጌታችን ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጠው ተናገረ.. - ይሁዳ ከጌታ ቁራሽን ከተቀበለ ኋላ ሰይጣን ገባበት.. አሳልፎ ይሰጠው ዘንድም በሌሊት ወጣ.. - ጌታ አዲስ ትእዛዝን ለደቀመዛሙርቱ ሰጣቸው.. “እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ” - ጴጥሮስ ለኢየሱስ ነፍሱን እንኳን እንደሚሰጥ ተናገረ.. ጌታ ግን ጴጥሮስ እንደሚክድ ተናገረ.. @A…
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን ዮሐንስ 13:1-20 - ጌታችን ዝቅ ብሎ የደቀመዛሙርቱን እግር አጠበ - እርስ በእርሳቸውም እንዲሁ እንዲያደርጉ አስተማረ @Apostolic_Answers
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。