AASTU-ECSF

频道
@aastuecsf · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Evangelical Christian Students' Fellowship at AASTU CBE: 1000656422959 Daniel Kebede and/or Samuel Tesfaye Telebirr: 0931106178 Daniel Kebede Stay tuned via: @galleryaastuecsfBot @souceoflifeBot @AASTU_Anony_Counseling_bot @i4u_contact_bot

广告 A
最近同步 8 天前
收录于 2026-09-29
订阅数 4,892 7 日 +73 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,428 近 24h 1,138
互动率(ERR) 23.3% 7 天发帖 21
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

10-03 01:24 → 10-21 00:48 · 区间变化 +201

最低 4,691 最高 4,892 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
17.0
平均评论
0.1
平均转发
12.4
广告帖子(30 天)
2
广告占比
4.7%
被提及(30 天)
4

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

Guys guess what is coming 🤩🤩 ⏰Coming soon... 🗣ነገ በፌሎሺፕ ፕሮግራም ላይ ማብራሪያ ይሰጥበታል #የመንግስቱ_ተስፋ #በማየት #በመኖር #በመመስከር Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

2026-10-20 22:31 👁 436 👍 14 💬 4 ↗ 2

#Prayer_and_Fast_day_2 መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴዎስ 6፥10 👉ይህ ፀሎት ፍፁም የሆነው እና በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ፍቃድ በምድርም እንዲሆን በእግዚአብሔር ፊት የሚቀርበ ልመና ነው። 👉ይህች እኛ እየኖርንባት ያለንባት ምድር በአብዛኛው ከእግዚአብሔር ፍቃድ እና ሃሳብ ፍፁም ተቃራኒ የሆኑ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የሞሉባት ፣ መልካም እና በእ…

2026-10-19 23:35 👁 715 👍 16 💬 0 ↗ 2

✨✨ #First_year_batch_program ✨✨ ሰላም ተወዳጆች እንደምን አላችሁ ?ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🤗 👉በዛሬው ፕሮግራማችንም ላይ ፦ 🙏 በፀሎት የጌታን ፊት እንፈልጋለን ባይገርማችሁ የፀሎት ምሽት ነው🤗 🎹 ጌታን በዝማሬ እናመልካለን 📌 ለመምጣት ሁለቴ አንዳታስቡ መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል #የመንግስቱ_ተስፋ #በማየት #በመኖር #በመመስከር Follow AASTU ECSF On : Telegram | Yo…

2026-10-19 15:02 👁 873 👍 21 💬 0 ↗ 2

✨ይገባሃል New clip is out now ✨ 👉🏽Click here to watch on Youtube 👈🏽 AASTU ECSF Choir and Worship team. click here: Share the short video #የመንግስቱ_ተስፋ #በማየት #በመኖር #በመመስከር Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

2026-10-19 02:36 👁 1,281 👍 86 💬 0 ↗ 50

#Prayer_and_Fasting እርሱ ከጨለማ አገዛዝ ታደገን፤ ወደሚወድደው ልጁ መንግሥትም አሻገረን፤ - ቈላስይስ 1፥13 👉Day 1 እግዚአብሔር ከታላቅ ፍቅሩ እና ምህረቱ የተነሳ የሰውን ልጆች ሁሉ በልጁ በክርስቶስ በኩል ወደሚገኘው የዘላለም ድነት ጠርቶአል። መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን አንድ ሰው በክርስቶስ ሲያምን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ፣ ከሞት ወደ ሕይወት እንዲሁም ከጨለማ መንግስት ወደ ብርሃ…

2026-10-18 23:48 👁 1,002 👍 17 💬 0 ↗ 9

ሰላም የጌታ ልጆች እንዴት ናችሁ😊 በዚህ ሳምንት በጥቂቱ ለተደረሱት ለየጁ ሕዝቦች እንፀልያለን። 🙏 የየጁ ህዝብ 🙏 የጁዎች ከኦሮሞዎች ሁሉ ይበልጥ ወደ ሰሜን ጠጋ ብለው የሚኖሩ ኦሮሞዎች ናቸው። በጎጃም፣ ከጣና ሐይቅ በስተደቡብ በኩል ይኖራሉ። እንደሚኖሩበት ቦታ የኑሮ ዘይቤአቸው በጣም ይለያያል፤ በጎጃም ያሉት አርሶ አደርና አርብቶ አደር ሲሆኑ አብዛኞቹ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ናቸው። በሸዋና በወሎ…

2026-10-18 21:40 👁 871 👍 6 💬 0 ↗ 4

#Sunday_Devotion ፀሎት አስተምረን አንድ ቀን ኢየሱስ በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፤ ጸሎቱንም እንደ ጨረሰ፣ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ “ጌታ ሆይ፤ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ጸሎት እንዳስተማራቸው አንተም መጸለይን አስተምረን” አለው። ሉቃስ 11:1 👉🏿ብዙ ተዐምራዊ ምልክቶችን፣ ድንቆች እና ፈውሶችን፣ ከሰው ጥበብ በላይ የሆነውን የጌታን ሥራ ያየ ደቀመዝሙር ጥያቄው ግን ፀሎት አስተምረን ነበር። 👉🏿ዛሬ እኛ…

2026-10-18 12:04 👁 899 👍 40 💬 0 ↗ 2

መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴዎስ 6፥10 ሰላም እንዴት አላችሁ ቅዱሳን 👋👋 ሰሞኑን በፌሎሺፕ ላይ ሲነገር በነበረው መሰረት ከጥቅምት 9- 11 (ከሰኞ እስከ እሮብ) ባሉት ቀናት እስከ ቀኑ 6:00 ድረስ የሚቆይ የፆም እና የፀሎት ጊዜ ይኖረናል። ➡️ እናም በሚኖሩን በሶስቱም ቀናት ማለዳዎች ማለዳ 12:00 የሚጀምር ፀሎት የሚኖረን ሲሆን በነዚህ ቀናት በህብረት ሆ…

2026-10-17 18:17 👁 1,115 👍 15 💬 0 ↗ 16

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。