140,000 Credentials in 2 Months! With FaydaPass, managing your digital ID credentials and other service credentials has never been easier. Get access to your Fayda ID, scan and verify #Fayda card, order card print, update demographic data, and take full contro…
National ID Program - Ethiopia
✓ 频道Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 34.4
- 平均评论
- 146.2
- 平均转发
- 15.9
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 3.3%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
መታወቂያ ኮፒ ማድረግ ቀረ! አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ደንበኞቻችሁ ለማንነት ማረጋገጫ የሚያቀርቡትን የፋይዳ ካርድ ትክክለኛነት እንዴት እያረጋገጣችሁ ነው? የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ትክክለኛ የግለሰቡ መሆኑን "FaydaPass" ሞባይል መተግበሪያን በማውረድ ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ "Offline" ስልክዎን ብቻ በመጠቀም ማረጋገጥ ይችላሉ። ፋይዳፓስ ለአንድሮይድ፦ https://play.google.com/store/app…
Partner Spotlight: @Addis_Bike Making urban mobility smarter, simpler, and more accessible! Addis Bike is transforming urban mobility through convenient, technology-driven bike sharing. By integrating with Fayda, Addis Bike leverages digital identity to enable…
የቀሩት 20 ቀናት ብቻ ናቸው! ወደ ባንክ ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ፣ ወደ ድረ-ገጻችን id.et/connect በመግባት ብቻ የሁሉም ባንኮች ማስተሳሰሪያ ሊንኮች ያገኛሉ። 📅 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስጥ የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ።
Request for Expression of Interest: Finance Officer (Accountant) The National ID Program invites qualified professionals to apply for the Finance Officer (Accountant) position in its Program Management Unit (PMU). The role supports financial planning, reportin…
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ መታወቅ ከልጅነት በኦሮሚያ ክልል ሐረማያ ወረዳ በተካሄደ የመታወቂያ ምዝገባ ሱፐርቪዥን ወቅት የተወሰደ @ICS_Ethiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ነጥቦች ✨ ካርድ እንዴት ላሳትም? በደረገጽ id.gov.et/card ላይ የህትመት ሰጪ ተቋም በመምረጥ ካርድ ህትመት ማዘዝ ይችላሉ ✨በኦንላይን ባሉበት ሆነው የግል መረጃ ስህተት ለማስተካከል ወይም ለማደስ፦ id.gov.et/update 📍 በአካል ሄደው ለማስተካከል፡ id.gov.et/updatecenters ✨የተለያዩ የተቋማት ሰነዶችዎን በዲጂታል መልኩ በፋይዳፓ…
የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ትክክለኛነት በምን ማረጋገጥ ይቻላል? ✅ "FaydaPass" ሞባይል መተግበሪያን : ከፕሌይ ስቶር play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp በመጠቀም ካርድዎ ጀርባ ላይ የሚገኘውን QR ኮድ ስካን በማድረግ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ። ✅ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ካርድ ማለት QR ኮድ ስካን ሲደረግ ትክክለኛውን የግለሰቡን መረጃ የሚያሳይ ማለ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。