ሁቲዎች በሳውዲ አረቢያ ላይ አዲስ ጥቃት መፈጸማቸውን ገለጹ የየመን ሁቲዎች በሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ የሚገኘውን የንጉስ ካሊድ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያንና የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ማስተንፈሻ ጣቢያዎችን ዒላማ አድርገን ጥቃት ፈጽመናል ሲሉ ገልፀዋል። ሳውዲ አረቢያ ግን ጥቃቶቹን እስካሁን በይፋ አላረጋገጠችም። አዲሱ የሁቲዎች ማስፈራሪያ የመጣው በሪያድ አየር ማረፊያ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶች በተፈጸሙበ…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 38.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 7.2
- 广告帖子(30 天)
- 19
- 广告占比
- 7.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የትግራይ የሰላም ኃይል፣ ከሕወሓት ታጣቂዎች አንደኛው ከፍተኛ አዛዥ የሆኑት ጀነራል ዮሃንስ ወልደጊዮርጊስ ወይም በቅጽል ስማቸው 'ጆን መዲድ' በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ ማረጋገጫ ሠጠ። ኾኖም ጀነራል ዮሃንስ በውጊያ ላይ ተማርከው፣ እጅ ሠጥተው ወይም ከተደበቁበት ተይዘው ይሁን አይሁን ወይም መቼ እና የት በመንግስት ኃይሎች እጅ እንደገቡ ቡድኑ አላብራራም። የሕወሓት ማዕከላዊ ወታደራዊ እዝ ጀነራ…
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ጥቅምት 10 እና 14 በመርቲ እና ሸርካ ወረዳ 60 ምእመናን እንደተገደሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ አስታወቀ። በመርቲ ወረዳ አንጋዳ ቀበሌ 14 ምእመናን እንዲሁም በሸርካ ወረዳ ጠሬታ ጮሌ ቢርቦ 46 ምእመናን በጭካኔ መገደላቸውን ሲኖዶሱ ገልጧል። ከ20 በላይ ወገኖች ከባድ የመቁሠል አደጋ ደርሶባቸው ሆስፒታል ይገኛሉ ተብሏል። ድርጊቱ አስነዋሪ፣ ፈጽሞ ተቀባይነት የ…
#AdissAbeba 🍋Lomi jobs| ሎሚ ጆብስ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ዘርፎች የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናል። 📍ሁሉንም የስራ ማስታወቂያዎች በየክፍለ ከተሞቻቸው ማግኘት የሚችሉበት። በየቀኑ አዳዲስ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁበት። ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 @lomijobs | @lomijobs| @lomijobs @lomijobs | @lomijobs| @lomijobs የስራ…
❤️ አዲስ ትውውቅ፣ አዲስ የፍቅር ጅማሮ! በNiledating አዲስ ሰዎችን ይተዋወቁ፣ ይወያዩ፣ የፍቅር ጉዞዎን ይጀምሩ። 📲 ከቴሌግራም ሳይወጡ፣ Niledatingን ከፍተው ዛሬውኑ ይጀምሩ! 👇 ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። @Niledatebot 🔞 ለ18 ዓመት እና ከዚያ በላይ ብቻ።
ሉላ ዳ ሲልቫ በድጋሚ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ! የሀገሪቱ የግራ ዘመም ፖለቲካ አራማጅ የሆኑት ሉላ ዳ ሲልቫ ዳግም የብራዚል ፕሬዝደንት ለመሆን የሚያስችላቸውን አብላጫ ድምፅ ማግኘታቸው ተዘግቧል።በሁለተኛው ዙር ምርጫ ከ52 በመቶ በላይ ድምፅ ያገኙት ሉላ ዳ ሲልቫ በሳኦ ፓውሎ ከተማ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ለደጋፊዎቻቸው ምስጋና አቅርበዋል። ይህ የምርጫ ውጤት ላቲን አሜሪካ ወደ ቀኝ ፖለቲካ አራማጅ መሪ…
ከሞያሌ ወደ ኬንያ የተሰደዱ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታ ጠየቁ በሞያሌ በተቀሰቀሰ ግጭት ምክንያት ወደ ኬንያ የተሰደዱ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ጥሪ አቀረቡ። ቡቲዬ ኦንላይን ቲቪ ባሰራጨው ዘገባ፣ አብዛኞቹ ሴቶችና ሕፃናት የሆኑ እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች ድንበር ተሻግረው መሰደዳቸው ተገልጿል። ግጭቱ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ካለው የወሰንና የአስተዳደር ውዝግብ ጋር ተ…
ቀን 16/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 📞09 57 07 39 40 📞09 57 07 76 40 🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption ✨ደመወዝ===250dollar ✨ፆታ===ወ/ሴት ✨ልምድ===0አመት ✨የት/ት ደረጃ===10&12 🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/ ✨ደመወዝ===450-500 dollar ✨ፆታ===ወ/ሴት ✨ ልምድ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。