Ethio Matric

频道
@ethiomatric · 教育 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

广告 B
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 7.5万 7 日 +267 · 30 日 —
30 天平均曝光 2.2万 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 B Ads Index 60

订阅数趋势

10-13 00:31 → 10-28 08:20 · 区间变化 +596

最低 7.5万 最高 7.5万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
30.7
平均转发
29.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

Relevant Questions for 2019 Exam Takers የሚለውን feature ቀጣይ ሳምንት ሰርተን Ethio Matric አፕሊኬሽን ይካተታል፡፡ በዚህም Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ ያሉት የኢንትራንስ ፈተናዎች አሁን በትማሩበት ካሪክለም ላይ ያሉ ብቻ ጥያቄዎች የሚቀሩ ይሆናል፡፡ ሌሎቹ ደግሞ የሚቀነሱ (የሚወጡ) ይሆናል፡፡ አብዛኛውን ሰርተናል ፤ ትንሽ ነው የሚቀረን፡፡ ይህንን Feature/Fil…

2026-10-08 02:00 👁 1.8万 👍 0 💬 213 ↗ 32

በብዛት 2018 Paper ፈተና ቀድሞ ይካተት የሚል vote ይበዛል ብለን ጠብቀን ነበር፡፡ Relevant Questions for 2019 Exam Takers የሚለው አሁን ላይ በአብላጫ ድምጽ እየመራ ነው፡፡ ድምጽ መስጫው ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ያበቃል፡፡

2026-10-08 00:19 👁 1.9万 👍 0 💬 44 ↗ 10

Relevant Questions for 2019 Exam Takers ለማስረዳት እናንተ አሁን Grade 9 - 12 በ new curriculum ነው የተማራቹት፡፡ ያለፉት የኢንትራንስ ፈተናዎች ደግሞ ሲወጡ ከ old እና new curriculum መጽሀፎች የወጡ ናቸው፡፡ Relevant Questions for 2019 Exam Takers ሲሆን ፤ እናተ በምትማሩት መጽሀፍ ላይ ያሉትን ብቻ ያስቀራል፡፡ ሌሎቹን የማትማሩትን የ…

2026-10-08 00:00 👁 1.9万 👍 0 💬 22 ↗ 8

(无文本内容)

2026-10-07 23:50 👁 1.7万 👍 0 💬 33 ↗ 11

(无文本内容)

2026-10-04 19:32 👁 1.9万 👍 0 💬 0 ↗ 32

(无文本内容)

2026-10-04 19:32 👁 1.9万 👍 0 💬 0 ↗ 28

ትናንት እና ዛሬ የ History, Geography እና Economics - Grade 9 እና 10 Short Note አፕሊኬሽናችን ላይ በከፊል አካትተናል፡፡ 🔹 ኢንትራንስ ተኮር እና ለመረዳት አመቺ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው፡፡ 🔹 እነዚህ Short Note ካልመጣላቹ ፤ የትምህርቱን Short Note ከከፈታቹ በኃላ 🔄 በመንካት ማግኘት ትችላላቹ፡፡

2026-10-04 19:32 👁 2.3万 👍 0 💬 0 ↗ 33

(无文本内容)

2026-10-04 19:32 👁 2.3万 👍 0 💬 0 ↗ 33

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。