ከመርከዝ ጃዕፈር ጦያር ከፈርቀዳን ከሚማሩ ተማሪዎች የቀረበ ማሻ አላ እንበላቸዉ። 🌐 በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! 📱 Youtube https://www.youtube.com/@merkezjaiferutoyar 📱 facebook https://www.facebook.com/share/18DLaCU544/ 📱 Telgram http://t.me/Jaiferu_Toyar 📱 Tiktok tiktok.com/@jaferutaya…
ጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋውንዴሽን || Jaiferu Toyar Islamic Foundation
频道በግል በመመዝገብ ቁርአን በየቀኑ በዙም መቅራት የምትፈልጉ በ👉 @jaiferutoyar ወይም በማዕከሉ ስ/ቁ +251921214330 ያናግሩን። telegram/ቴሌግራም https://t.me/jaiferu_toyar facebook: ፌስቡክ https://www.facebook.com/109687335101466/ youtube: https://youtube.com/channel/UCYIThA_8GXsUQeIA9_wAtlg
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 5.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አስደሳች ዜና 3ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የጃዕፈሩ ጦያር የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል የ2019 የበጋ መርሃ ግብር 3ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል። ማዕከላችን በቁርዓን እና በተርቢያ እውቀት ባላቸው ብቁ ኡስታዞች እና ኡስታዛዎች ይመራል። ለሴቶች እና ለወንዶች ሙሉ በሙሉ ለብቻቸው የተዘጋጁ የተለዩ መርከዞች ያሉት ሲሆን ተማሪዎች ሒፍዝን በአዳሪነት ወይም በተመላላሽነት መቅራት የሚችሉበት ምቹ ዕድል ተመቻችቷል። ማዕ…
ከመርከዝ ጃዕፈር ጦያር ከፈርቀዳን ከሚማሩ ተማሪዎች የቀረበ ማሻ አላ እንበላቸዉ። 🌐 በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! 📱 Youtube https://www.youtube.com/@merkezjaiferutoyar 📱 facebook https://www.facebook.com/share/18DLaCU544/ 📱 Telgram http://t.me/Jaiferu_Toyar 📱 Tiktok tiktok.com/@jaferutaya…
በኡሥታዝ ሙስጦፋ የእንኳን ደና መጣቺሁ መልክት ለጃዕፈሩ ጦያር ተማሪዎች 🌐 በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! 📱 Youtube https://www.youtube.com/@merkezjaiferutoyar 📱 facebook https://www.facebook.com/share/18DLaCU544/ 📱 Telgram http://t.me/Jaiferu_Toyar 📱 Tiktok tiktok.com/@jaferutayarislam…
ውድና የተከበራችሁ የእስልምና እህትና ወንድሞቼ! አላህ (ሱ.ወ) ሰውን ልጅ ከፈጠረበትና ካላቀቸው ትልልቅ ነገሮች አንዱ እውቀት (ዒልም) ነው። የሰው ልጅ የመጀመሪያው ጥሪና የወረደው የመጀመሪያው የቁርኣን አንቀጽ «اقْرَأْ» (አንብብ!) የሚል ነበር። ይህ የሚያሳየን እስልምና የእውቀት ሃይማኖት መሆኑንና ያለ እውቀት አላህን በትክክል ማምለክ እንደማይቻል ነው። አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣኑ እንዲህ ይላል፡…
አስደሳች ዜና! የጃዕፈሩ ጦያር የቁርዓን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል የ2019 የበጋ መርሃ ግብር ምዝገባ ጀምሯል! ማዕከላችን በቁርዓን እና በተርቢያ እውቀት ባላቸው ብቁ ኡስታዞች እና ኡስታዛዎች ይመራል። ለሴቶች እና ለወንዶች ሙሉ በሙሉ ለብቻቸው የተዘጋጁ የተለዩ መርከዞች ያሉት ሲሆን ተማሪዎች ሒፍዝን በአዳሪነት ወይም በተመላላሽነት መቅራት የሚችሉበት ምቹ ዕድል ተመቻችቷል። ማዕከላችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶ…
የምዝገባ ማስታወቂያ! ልጅዎ ቁርዓንን ሐፍዞ/ዛ የተጠናከረ የሙራጀዓ ባለቤት እንዲሆን እንዲሁም በበሰለ ኢስላማዊ ተርቢያ እንዲታነፅ ይመኛሉ? እንግዲያውስ መርከዝ ጃዕፈሩ ጦያር የቁርዓን ሒፍዝና የተርቢያ ማዕከል የመማር ማስተማር ሂደቱን ይበልጥ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ በማድረግ ለ2019 ዓ.ል የትምህርት ዘመን በወንድም በሴትም አዳሪ አዳዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል።…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。