TIKVAH-MAGAZINE

频道
@tikvahethmagazine · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።

广告 B+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 19.3万 7 日 -182 · 30 日 —
30 天平均曝光 2.8万 近 24h 1.6万
互动率(ERR) 8.4% 7 天发帖 24
广告投放评级 B+ Ads Index 71

订阅数趋势

10-06 10:41 → 10-28 01:53 · 区间变化 -42

最低 19.3万 最高 19.4万 6 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
52.7
平均评论
2.2
平均转发
21.2
广告帖子(30 天)
1
广告占比
1.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

በጋምቢያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመማር ማስተማር ሁኔታዎች እንዲሻሻሉ በመጠየቅ ሰልፍ ወጡ ⚫ የሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ የተማሪዎቹ ጥያቄዎች ተገቢ መሆናቸውን አምኗል። በጋምቢያ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሁኔታዎች መበላሸታቸውን እንዲሁም የምግብ፣ የመጠጥ ውኃ እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች እጥረትን በመቃወም ትናንት ሰኞ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ…

2026-10-28 01:29 👁 3,192 👍 12 💬 0 ↗ 1

በደቡባዊ ሶማሊያ በጦሩ እና በአልሸባብ መካከል በተካሄደ ውጊያ በርካታ ወታደሮች ተገደሉ በደቡባዊ ሶማሊያ የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት እና አልሸባብ ትናንት ሰኞ ባደረጉት ከባድ ውጊያ የበርካታ ወታደሮች ሕይወት ማለፉን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር እና የጦሩ አባላት አስታወቁ። የዜና ወኪሉ ሮይተርስ ያነጋገራቸው ወታደሮች የ40 ወታደሮችን አስከሬን እና ከ100 በላይ የቆሰሉ የሠራዊት አባላትን ወደ ሞቃዲሾ ሆስፒ…

2026-10-28 00:43 👁 6,397 👍 18 💬 0 ↗ 1

🌅 በ1%ወርሃዊ ክፍያ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 የንግድ ሱቅ ከታዋቂው ቴምር ሪል እስቴት 👉ገንብተን ማስረከብ ጥያቄ አይሆንብንም ከ10 በላይ አፓርትመንት እና ሱቆችን ጥንቅቅ አርገን አስረክበናል!! 👉አሁን ደግሞ ሳር ቤት አደባባዩ ፊት ለፊት እና አፍሪካ ህብረት በ ቡልጋሪያ ላይ ሱቆችን አውጥተናል። ▪️ግራውንድ ፍሎር –10 ሜ² 3,200,000 ብር ▪️ 1ኛ ፎቅ – 12 ሜ²፡ 3,568,0…

2026-10-28 00:43 👁 5,492 👍 1 💬 0 ↗ 1

የጥንት የጠዋቱ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በአዲስ መልክ ጎተራ ላይ ከ Addis Tomorrow economic zone ኘሮጀክት ፊትለፊት በ 7000 ካሬ ላይ የሚገነባ G+25 የሆነ ኘሮጀክት በይፋ አስጀምረዋል! ይህ ኘሮጀክት በውስጡ ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ያካተተ ሲሆን :- ስቱዲዮ 66 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 6,303,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 630,300 ብር 100% ለሚከፍል - 4,727,2…

2026-10-28 00:43 👁 5,672 👍 5 💬 0 ↗ 5

የቻይና ኩባንያዎች ከኪሊያን ምባፔ ጋር የነበራቸውን የስፖንሰርሺፕ ውል ለምን አቋረጡ ? ታዋቂ የቻይና ኩባንያዎች ከፈረንሳዩ የሪያል ማድሪድ የእግር ኳስ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ጋር የነበራቸውን የስፖንሰርሺፕ ውል ማቋረጣቸውን አስታውቀዋል። እርምጃው የተወሰደው ምባፔ “The Bridge” በተሰኘ ፓድካስት ላይ ስለራሱ የተሰሩ የማኅበራዊ ሚዲያ ሜሞች ሲጠየቅ፣ ፊቱ በቀድሞው የቻይና መሪ "ማኦ ዜዶንግ" ምስል ላይ ተ…

2026-10-27 22:43 👁 1万 👍 49 💬 1 ↗ 3

እንግሊዝ በውጭ ሀገር ተማሪዎች ላይ አዲስ ቀረጥ ልትጥል ነው። ⚫ የተማሪዎች ማህበራት እና የዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎች ውሳኔውን በጽኑ ተቃውመውታል። የእንግሊዝ መንግሥት ከነሐሴ 2028 ጀምሮ በሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሚማሩ የውጭ ሀገር ተማሪዎች ላይ አዲስ ዓመታዊ ቀረጥ ለመጣል ማቀዱን አስታወቀ። በታቀደው አዲስ ፖሊሲ መሠረት፣ በእንግሊዝ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከ220 በላይ የውጭ ተማሪዎችን በሚቀበሉ…

2026-10-27 18:10 👁 1.6万 👍 38 💬 0 ↗ 7

በኢትዮጵያ ከ1.6 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከፍተኛ የእይታ ችግር እንዳለበት ተገለጸ ⚫ ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ በ300 ሚሊዮን ብር ወጪ ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የዓይን ዳሰሳ ጥናት ሊጀመር ነው በኢትዮጵያ ከ1.6 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕብረተሰብ ከፍተኛ የእይታ ችግር ያለበት ሲሆን፣ 3.7 በመቶ የሚሆነው ደግሞ የእይታ እክል እንዳለበት ተገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስ…

2026-10-27 17:54 👁 1.5万 👍 21 💬 0 ↗ 13

በዶሮ እርባታ፣ በእንስሳት ሃብት እና እሴት ሰንሰለት ላይ፣ ዓሳ ማርባት እና በንብ ማነብ ላይ ያተኮሩ ከ14 ሀገራት የተወጣጡ ከ130 በላይ ዓለምዓቀፍ የቴክኖሎጂ ፣የመፍትሄ እና ሌሎች የዘርፉ እሴት ሰንሰለት ምርት አቅራቢዎች እንዲሁም ገናና ሀገር በቀል ኩባንያዎች የሚሳተፉበት አመታዊው አውደ ርዕይ እና ጉባኤ አንድ ቀን ቀረው!! በዚህ ልዩ መድረክ ከዘርፉ መሪዎች ጋር የንግድ ትስስር ለመፍጠር ፣በአዲስ የስራ…

2026-10-27 17:54 👁 1.3万 👍 11 💬 0 ↗ 20 广告

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。