ስለ ቀልባችን

频道
@Sle_qelbachn1 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com

广告 A+
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 4.4万 7 日 +382 · 30 日 —
30 天平均曝光 2.3万 近 24h 1.3万
互动率(ERR) 30.3% 7 天发帖 21
广告投放评级 A+ Ads Index 89

订阅数趋势

10-07 20:09 → 10-28 02:43 · 区间变化 +1,523

最低 4.2万 最高 4.4万 5 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
507.3
平均评论
9.8
平均转发
160.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
261

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የኢማንህ መድከም፣ የቀልብህ መድረቅ፣ ከሶላትና ከዚክር መዘናጋትህ ከልብ አስቆጭቶህ ራስህን ለማረም ከጣርክ፤ የኑሮህን፣ የትዳርህንና የሀብትህን ጉዳይ ለአላህ ተው። ዲኑን ለሚያስቀድም ዱንያውን አላህ በቂው ነው!

2026-10-27 16:24 👁 6,458 👍 479 💬 0 ↗ 100

ማዚኒይ አላህ ይዘንለት እና እንዲህ ይላል አስመዒ እንዲህ ሲል ሰማሁት የሆነ ግዜ በ ከዕባ ዙርያ ጠዋፍ በማድረግ ላይ ሳለሁ የሆነ ሰው እናቱን በጀርባው ተሸክሞ ጠዋፍ ያደርጋል አስመዒም፦ እናትህን በጀርባህ ተሸክመህ ጠዋፍ ታደርጋለህ? አለው ሰውየውም፦ አዎን! ይህች ወላጅ እናቴ ናት ተሸክማ ያሳደገችኝ ሀቋን መወጣት አለብኝ አለው አስመዒም፦ ሀቋን የምትወጣበትን ነገር ልጠቁምህ እንዴ? አለው ሰውየውም፦ ምንድነ…

2026-10-27 02:40 👁 8,249 👍 471 💬 0 ↗ 64

በአላህ ስም የሚምል ሰው ሁሉ የሚዋሽ አይመስለኝም ነበር...

2026-10-26 20:41 👁 9,798 👍 835 💬 0 ↗ 29

◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 05) ​📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» ​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

2026-10-26 14:26 👁 1万 👍 123 💬 0 ↗ 211

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር--ጀዛከሏሁ ኸይረን--! ብዙ ጊዜ ራስን በራስ ማርካት ሲወሳ የወንዶች ብቻ ችግር ይመስለናል፤ ሴቶች ግን ከዚህ የራቁ እንደሆኑ ይታሰባል። እውነታው ግን እንደዚያ አይደለም። ይህ ሱስ በሴቶች ላይ ሲሆን ደግሞ እጥፍ ድርብና እጅግ የከፋ ነው! ◇ ምን አልባት አንዲት ሴት ልጅ ዝሙት ሳትፈጽም፣ በጓዳዋ በገዛ እጇ በምትፈፅመው ልማድ ሳታውቀው ክብረ-ንፅህናዋን (ድንግልናዋን) ልታጣ ትችላለች!…

2026-10-26 12:49 👁 1.1万 👍 407 💬 0 ↗ 80

ፎቶሽን ላኪልኝ? የስኬታማ ትዳር ቁልፎች ከሚለው የኪታብ ትምህርት ድምፅ ላይ የተወሰደ በኡስታዝ አቡ ሱፍያን አላህ ይጠብቀው! ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

2026-10-26 03:47 👁 1.2万 👍 301 💬 0 ↗ 110

😊 በቃ ኪታቡ ዓላማውን እያሳካ ነው¡ በሉ ተከተሉት ወንድማችንን...

2026-10-26 03:07 👁 1.1万 👍 476 💬 59 ↗ 50

ስለ ትዳር ስናወራ አላህ ባልና ሚስትን አንዳችሁ ለሌላኛችሁ ልብስ ናችሁ ይላል፡፡ ልብስ ሊጠብም ሊሰፋም፤ ሊረዝምም ይችላል፡፡ ያም ተባለ ይህ፤ ግራም ነፈሰ ቀኝ ልብስ ከብርድ፣ ከዝናብ፣ ከፀሐይ እና ንፋስ ይከላከላል፣ ገመናህን ይሸፍንልሃል፡፡ ያሳምርሃል ያስዉብሃል፡፡ የሚገጥም፣ የሚያምር ልብስ ጀሊሉ ይስጣቹህ¡

2026-10-26 03:02 👁 1.1万 👍 440 💬 65 ↗ 69

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。