ቁርአን ያማረ አፅናኝ👇

频道
@quran_yamare_atsnagn · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

👇ይህ ቻናል 👇 ቁርአንና ስለ ቁርአን ብቻ ሚለቀቅበት ነው። ቁርአንን አጥብቃችሁ ያዙ በአላህ ይሁንብኝ ቁርአን ለተራቡ ነፍሶች ሁሉ ምግብ እና መርኪያ ነው።

广告 B
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 5,114 7 日 -4 · 30 日 —
30 天平均曝光 979 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 B Ads Index 56

订阅数趋势

10-07 20:04 → 10-24 05:28 · 区间变化 +7

最低 5,107 最高 5,118 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
21.5
平均评论
0.3
平均转发
15
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

☀️ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله "ቁርአንን ማዳመጥ በሰውነት ላይ የሚመሰገኑ(የሚፈለጉ)ተጽዕኖዎችን ያሳድራል፤ልብ ለአላህ እንድትተናነስ እና አይንም እንድታነባ ያደርጋል" ይላሉ

2026-10-12 01:58 👁 786 👍 13 💬 0 ↗ 10

መልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣ እና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን

2026-10-12 01:29 👁 846 👍 20 💬 0 ↗ 6

የቁርአን አያዎች የተቀላቀሉበት ቀልብ መቼም አይሞትም!…ከቁርአን ርቆ ህያው የሚሆን ቀልብም በፍጹም አይገኝም

2026-10-12 01:12 👁 820 👍 13 💬 0 ↗ 3

ቁርአን ያማረ አጽናኝ !

2026-10-10 17:08 👁 1,019 👍 15 💬 1 ↗ 13

☀️ቁርአንን መሃፈዝ ለፈለገ አጠር ያለች ምክር.... ❉ የሚተሃፈዘውን መጠን ቀንስ ❉ መደጋገምን አብዛ ❉ ቀጣይነት መኖር ላይ ትኩረት አድርግ ❉ ኢስቲጝፋርን አብዛ ❉ ወንጀሎችን ቀንስ ❉ ደጋጎችን ተጎዳኝ وبالله التوفيق

2026-10-10 01:48 👁 1,299 👍 45 💬 1 ↗ 41

✨ቁርአን መሃፈዝ ላይ እና ኢልምን መፈለግ ላይ የሚያግዝ ትልቁ ነገር ወንጀሎችን መራቅ ነው ኢብኑ መስኡድ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ "አንድ ሰው የተማረውን አሊያም የሃፈዘውን ነገር በሰራው ወንጀል ምክንያት ይረሳል" የአላህን ትዕዛዝ የተጻረረ አሊያም ያመጸ ሰው በአመጹ እና ድንበርን በተላለፈበት መጠን ልክ የሃፈዘውን ይረሳል! ማሊክ ኢብኑ ዲናር رحمه الله ቁርአንን እየቀሩ አንዲት ቃልን ከጣሉ አ…

2026-10-10 01:36 👁 1,108 👍 23 💬 0 ↗ 17

ተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራር በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል ሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) 👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn

2026-09-20 23:46 👁 2,090 👍 9 💬 2 ↗ 18

‏ «اللهم أدّبنا بأدب القرآن، وزيّنا بأخلاق القرآن، وارزقنا هدى القرآن».

2026-09-19 01:27 👁 2,157 👍 22 💬 0 ↗ 14

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。