🌟 የብርሃን ዱካዎች ክፍል 8 የታሪክ ምሁራን ስለ እሱ ሲናገሩ👉 ✨“በምድር ላይ ፍትሕ ጠፍቶ፣ ጨለማ በነገሠበት ወቅት የመጣ ታላቅ የብርሃን ፋኖስ ነው” ይሉታል። ታላቁ ዓሊም ማሊክ ኢብን ዲናር ስለ እሱ ሲመሰክሩ👉 ✨ “ሰዎች ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ ኸሊፋ በሆነ ጊዜ ‘ዱንያን የወደደ ዛሂድ አሉት፤ እሱ ግን ፍጹም እውነተኛ ዛሂድ ነበር” ብለዋል። የዘመኑ ሰዎችም✨ “በእሱ ዘመን ተኩላና በግ አብረው የሚሰማሩበ…
AAU - Muslim Students Union
频道This is the official channel of AAU-MSU. Group: @aaumsu_discussion Youtube: youtube.com/@aaumsu Twitter: x.com/aaumsu12 Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303 Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1 Email: [email protected]
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.7
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 6.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 57
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🌟 የብርሃን ዱካዎች ክፍል 7 የየዚድ ሞት የሥልጣን ጥያቄዎችን ወዲያውኑ አልፈታም። የኡመዊያ አገዛዝም በአዲስ ፈተና ውስጥ ገባ። ከዚያም አዲስ መሪዎች፣ አዳዲስ ውሳኔዎችና የታሪክ አቅጣጫን የቀየሩ ክስተቶች ተከታተሉ። ከየዚድ በኋላ.....አጭር የኸሊፋነት ዘመን በ64 ሂጅሪያ የየዚድ ሞት ተከትሎ ልጁ ሙዓዊያ ኢብን የዚድ አመራር ተቀበለ። ሆኖም የእርሱ የኸሊፋነት ዘመን በጣም አጭር ነበር።በዚያ ወቅት የኡመዊያ…
ዘላቂ መፍትሔ ያስፈልጋል ! በድሬዳዋ ማርያም ሰፈር ት/ቤት ለነበረው የኒቃብ ክልከላ እስካሁን ባለው ዘላቂ እና አስተማማኝ መፍትሔ አልመጣም። በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቤቶች ያለው ክልከላም ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን ለዘላቂው መፍትሔ መንገዱ እስካሁን አልተጀመረም። እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት እየተፈጠሩ ያሉ የመብት ጥሰቶች እየተከታተልን ሲሆን የመብት ጥሰቶቹ ቆመው፤ ተማሪዎቹ ተገቢው የሞ…
ከአዲስ አበባ እስከ ድሬዳዋ፤ አዲሱ የትምህርት ዘመን መከፈቱን ተከትሎ እየተስፋፋ ያለው ሒጃብ ጠልነት ! ሒጃብ መልበስ ሐይማኖታዊ ትዕዛዝ ነው። ሒጃብ የሴት ልጅ እምነቷ፤ ክብሯ፤ ነፃነቷ፤ መብቷ እና ውበቷ ነው። ትምህርት መማር ሕገ- መንግስታዊ መብት ከመሆኑ ባሻገር ሀገር ሀገር ሆና የምትሰራበት እና የምትፀናበት ስርዓት ነው። ሙስሊም ጠል የሆኑ አካላት ሙስሊሞች ወይ ከእምነታቸው የራቁ ተማሪዎች ወይ ደግሞ…
إِنَّا لِلَّٰهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ አዘርባጃን ወደ 96% የሚጠጋው ህዝቧ ሙስሊም እንደሆነ ይነገራል። ነገር ግን በዚያች ሀገር ያሉ እህቶቻችን ሂጃብ በመልበሳቸው ብቻ ከትምህርት ገበታቸው ሲገፉ መስማት ልብን የሚሰብሩ እና በጥልቅ የሚያስቡ ጥያቄዎችን ያነሳል፦ አንድ ማህበረሰብ በእምነቱ ላይ ፀንቶ ከመቆም ይልቅ የሰዎችን ይሁንታ ለማግኘት ሲጨነቅ፣ ፈፅሞ የማያገኘውን አድናቆት…
(无文本内容)
እሁድ በነበረው ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ ነጃሺ ቲቪ እና ሀሩን ሚዲያ የሚዲያ አጋሮቻችን ነበሩ። እናመሰግናለን ! @aaumsu
የብዕር ቃል ! የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎችን ትግል ከትላንት ጀምሮ እስከ ጥያቄ አለን ትውልድ ድረስ ያለውን የሚያስቃኝ ልዩ ዶክመንተሪ! አዘጋጅ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ! በሕብረት የYoutube ቻናል https://youtu.be/sgk9A6ne17g?si=mBifu22HvHROT5N8 በመግባት ይመልከቱ። ለሌሎችም Share ያድርጉ። @aaumsu
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。