ቅድም ታክሲ ውስጥ ጋቢና ነበርኩ። cash ስላልያዝኩ በtelebirr ለመክፈል አሰብኩ። ፊትለፊት በወረቀት የተፃፈ ስልክ ቁጥር ስላገኘሁ ቁጥሩን አስገባሁት ። ዋጆ ይላል ። ወደ ሹፌሩ ዞሬ ዋጆ ነው ስምህ ? አልኩት፤ በጣም ተበሳጨ ። አኩርፎ አስገባው ይገባል አለኝ ። እኔም በጣም ተበሳጨው ይሄ ደግሞ ምኑ ላም ነው ስሙን እኔ ያወጣሁለት መሰለው እንዴ ። ሆ ።
📖 የተቀደደው ማስታወሻ ©ሶፊ
频道🗒️ እንኳን ወደ «የተቀደደው ማስታወሻ» በደህና መጡ! ይህ ቻናል በፈጠራ ታሪኮች እና ልብ-ወለዶች የታጀበ፣ በግጥም ስንኞች የደመቀ፣ እና የዕለት ተዕለት ውሎዎችን እንዲሁም እውነተኛ ስሜቶችን በደብዳቤ እንዲሁም postcard story መልክ የምናጋራበት የግል ማስታወሻችን ነው። ከቃላት በስተጀርባ ራስን ፍለጋ...
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 35.5
- 平均评论
- 1.4
- 平均转发
- 5.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የሰራሽው ስራ አሸማቆሽ እንደምትሸሺኝ አውቃለሁ።እኔ ጋር ግን የተቀየረ ነገር የለም እወድሻለሁ።ወዳጆቻችን ያንቺም ወዳጆች ዛሬም ስምሽን በበጎ ሳነሳ ይገርማቸዋል፤ጅል ስለሆንኹ ወይም በደልሽ ስላልተሰማኝ አይደለም ፤ ፍቅሬ ስለበለጠብኝ ፤ ወደኋላ መመለስ ስለሚደክመኝ ነው። እኔ ጋር የተቀየረ ነገር የለም አሁንም እወድሻለሁ።እኔ ይቅር ብዬሻለሁ ለራስሽ ይቅርታ አድርገሽ ተመለሽ። የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ #Re…
(无文本内容)
ነ ፃ ነ ት እና ሰ ላ ም በምንም የማይተኩ ናቸው።
🔥💪
💔
ያንተ Icon ማን ነው? ብለው ቢጠይቁኝ :- እኔ አፄ ቴዎድሮስ ነው የምለው ! አንድ ከlower class የመጣ ሰው ፤ በራሱ ላይ ምን አይነት እምነት ቢኖረው ነው ? እንደዛ ኢትዮጵያን ከፈፍለው ይገዙ የነበሩትን ታላላቅ መሳፍንቶች ተዋግቶ አንድ ኢትዮጵያ ያደረገው ። Magnificent የሆነ የሞራል ልዕህና ፣ አይበገሬነት እጅግ የሚያስገርም እንቢ ባይነት ። የሚደንቅ ስብዕና ያለው ሰው ነው ። ከዛም በላይ…
ማስታወሻ #7
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。