Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

频道
@ayuzehabeshanews · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 @ayulaw

广告 A
最近同步 6 天前
收录于 2026-10-06
订阅数 26.8万 7 日 +5,475 · 30 日 —
30 天平均曝光 4.7万 近 24h 3.5万
互动率(ERR) 12.9% 7 天发帖 101
广告投放评级 A Ads Index 78

订阅数趋势

10-06 10:41 → 10-23 19:06 · 区间变化 +5,886

最低 26.2万 最高 27.1万 5 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
173.7
平均评论
0
平均转发
29.9
广告帖子(30 天)
1
广告占比
0.3%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የእቁብ ነው የሚል ማታለያ አይሰራም‼️ በባንክ ሂሳባቸው የሚታየውን ያልተገለጸ ከፍተኛ ገንዘብ "የእቁብ ነው" በማለት ምክንያት ለሚያቀርቡ ግለሰብ ግብር ከፋዮች ጥብቅ ማስረጃ ማቅረብ አስገዳጅ የሚያደርግ የዴስክ ኦዲት ማስፈጸሚያ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ይፋ አድርጓል። • የተሟላ የሂሳብ መዝገብ ለማያቀርቡ የይዘት ፈጣሪዎች ከጠቅላላ ገቢያቸው ላይ 15 በመቶ ግብር ተቀናሽ ይደረጋል። • ለዲጂታል ይዘት አመን…

2026-10-23 15:39 👁 2.3万 👍 156 💬 0 ↗ 57

🔥 የሕልምዎን መኪና የራስዎ ለማድረግ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው! 🔥 ELECTRA AUTO SALES — የመኪና ባለቤትነትን ቀላል እና ፈጣን ያደርግልዎታል! 🚘✨ ✨ ለምን እኛን ይመርጣሉ? ▶️ ሰፊ አማራጭ: ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚስማሙ የቅርብ ጊዜ መኪኖች ▶️ የባንክ ፋይናንስ: የገንዘብ እጥረት ሳይገድብዎ በባንክ ብድር መኪናዎን ይግዙ! ▶️ ሙያዊ ምክር: ለፍላጎትዎ እና ለአቅምዎ የሚሆን የመኪና አመራ…

2026-10-23 15:39 👁 2.2万 👍 11 💬 0 ↗ 0

በሞያሌ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ ኬንያ ተሰደዱ‼️ 👉ዛሬ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም የሶማሌ ልዩ ሀይል የሚባለው ወደ ሞያሌ ከተማ በመግባት ተኩስ መክፈታቸውን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል፣ ዝርፊያም እየተፈፀመ መሆኑን ጠቁመዋል። የድንበር ከተማ በሆነችው ሞያሌ የተቀሰቀሰውን ግጭት በመሸሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ወደኬንያ መግባታቸውን የኬንያ ቀይ መስቀልና የአካ…

2026-10-23 15:01 👁 2.4万 👍 109 💬 0 ↗ 11

🏆🌍 ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት — የአፍሪካ ምርጫ! በZikomo Africa & Caribbean Awards 2026 ላይ በአፍሪካ ምርጥ ሪል እስቴት ዘርፍ እጩ በመሆናችን ከፍተኛ ክብር ይሰማናል! 🏆 ይህ እውቅና የቡድናችንን ትጋት፣ የስራችንን ጥራት እና የደንበኞቻችንን እምነት የሚያንጸባርቅ ነው። ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 🔑 የቦሌ 24 ሳይት ቁጥር 1ን በ18 ወራት ውስጥ ለደንበኞቻችን አስረክበናል! 🎉…

2026-10-23 14:59 👁 2.3万 👍 6 💬 0 ↗ 0

የመኪና አደጋ‼️ በአዳማ ፍጥነት መንገድ ዛሬ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ማለዳ የመኪና አደጋ አጋጥሟል። ግጭቱ የተፈጠረው በተሳቢ፣በአይሱዙ እና በባስ ላይ ሲሆን በዚህ አደጋ የተረጋገጠ እስካሁን 2 ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። መኪኖቹን ለማንሳት ክሬን ወደ አካባቢው ማቅናቱን ገልፀውልናል። ተረጋግተን እናሽከርክር❗ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ…

2026-10-23 13:12 👁 2.9万 👍 182 💬 0 ↗ 28

🔥🔥 Special offer ለ 3 ቤቶች ብቻ ልብ ይበሉ 50% ለሚከፍሉ ደንበኞች 🎁 በካሬ 12,500 ብር ቅናሽ አድርገናል ከ 2000$ - 3000$ በሚከራይበት 🎯🎯ብስራተ ገብርኤል Infront of ICS International School ባለሁለት እና ባለሦሰት መኝታ ቤት ከ 133 ካሬ - 191 ካሬ 🎁100% ለሚከፍሉ በካሬ 94,000 ብር ብቻ 🫵 እንዲሁም 50% አሁን ከከፈሉ ቀሪውን 50% ቤቱን ከተረከቡ…

2026-10-23 13:11 👁 2.9万 👍 20 💬 0 ↗ 1

ሞያሌ ትኩረት ይፈልጋል‼️ በከባድ መሣሪያ ተኩስ ልውውጥ ሳይቀር የታጀበው #በሞያሌ የተቀሰቀሰው ግጭት ወደ ሶስት ተጨማሪ ወረዳዎች ተስፋፋ #በኦሮሚያ ክልል #ቦረና ዞን በምትገኘው የድንበር ከተማ ሞያሌ፣ የሶማሌ ክልል ሰንደቅ ዓላማ በመሰቀሉ ሳቢያ በተፈጠረ ውዝግብ እና ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የአንድ የ13 ዓመት ታዳጊ ልጃገረድ ህይወት ማለፉን ተከተሎ የተቀሰቀሰው ግጭት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፣ በኦሮሚ…

2026-10-23 00:27 👁 4.1万 👍 289 💬 0 ↗ 27

ወረራ አልፈፀምኩም-ኤርትራ‼️ ‹‹በኢትዮጵያ ላይ ወረራ እንደፈፀምን የሚገለፀው ክስ ሙሉ በሙሉ የተፈጠረ ውሸት ነው›› ሲል የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ‹‹በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ›› በሚል ዛሬ ዘለግ ያለ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በዚህ መግለጫው ‹‹የኤርትራ ሉአላዊ ግዛት ለስምምነት ወይንም ለድርድር አይቀርብም›› ያለ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት…

2026-10-22 23:55 👁 4万 👍 211 💬 0 ↗ 12

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。