👇③✍✍✍ 2ኛ፦ በልማት ተነሺዎቹ ምክንያት ብዙ ቦታዎችን በሃላል መሸጡም ነው የሚነገረው። 3ኛ፦ ከአዶር ኮንክስትራክሽን ጋር በመስማማት ፒያሳ ማህሙድ አጠገብ የሚሠራውን ፎቅ በቢሊዮን እንዲይዝ ተደርጎ ብዙ ሚሊዮን ብር ኮሚሽን ከአጋሮቹ ጋር ተቀብለውበታል ተብሏል። 4ኛ፦ ከአተም ኮንስትራክሽን ጋር በመስማማት አሁን በ4ኪሎ በቢሊዮኖች ብር በጀት ከሚሠራው ሕንጻ እሱና ሁለቱ ሊቃነ ጳጳሳት፣ እንዲሁም የቤተ ክህነቱ…
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
频道"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 473.4
- 平均评论
- 125.4
- 平均转发
- 26.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
👆②✍✍✍ …አስተዳደር ጉባኤው እንደተጀመረ ከሊቀ ጳጳሱ አራተኛ ረድፍ ላይ የተቀመጠውን መነኩሴ፣ ያ ሰቅዞ የያዛቸውን መነኩሴ፣ አላካፍል ብለውት ይሁን አይሁን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ብቻ ልክ አይደለም ብሎ የያዛቸውን መነኩሴ በስም ጠርተው እንዲነሣ እና እንዲቆም ያዙታል። "መልአከ ሕይወት አባ ወልደየሱስ ክስ ስለመጣብዎ አንዴ ይነሱ" ይላሉ ሊቀ ጳጳሱ። አባውም ቆመ። • አቡነ ሳዊሮስ~ ሰምተውኛል ክስ ቀርቦቦዎታ…
"ርእሰ አንቀጽ" "…እኔ ዘመዳችሁ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ እንደምነግራችሁ ዛሬ ላይ እንደ ሀገር ለመውደቃችን ዋነኛው ተጠያቂ ሌላ ማንም ሳይሆን ቤተ ክህነቱ ነው ባይ ነኝ። ምንም ሌላ ምክንያት፣ ሌላ የጦስ ዶሮ መፈለግ አያስፈልገንም። ዋነኛው ተጠያቂ ቤተ ክህነቱ ነው። ከፓትርያርኩ ጀምሮ ሊቃነ ጳጳሳቱን፣ የቤተ ክህነቱን አስተዳደር መምሪያ ይዞ፣ እስከታችኛው እርከን ድረስ የሚወርድ፣ የዘቀጠ፣ ለወንበዴዎች፣ ለማጅራት…
"…ስልኬ ና ተለጠፍ እምቢ፣ ዋይፋዩ ግግም፣ በዳታ እምቢኝ። ተዘጋ አልዘጋም። ተከፈት አልከፈትም። በዚህ ብለው በዚያ ግግም። ውግም። "…ስልኩን አጠፋፋሁትና ወደ ራየን ወንዝ የእግር ጉዞ። ሽርሽር። አስሬ ባየው ባየው ስልኬ አይበራም። ተመስገን። ገጥሞኝ ስለማያውቅ የዳታ ኢንተርኔት ሂሳቤን አየሁት። በቂ ነው። አልጨረስኩም። እናም በስሱ እስቲ በዚህ ልሞክረው ብዬ ይሄን ፖስት ለጠፍኩት። • እንደሚደርሳችሁ ተስፋ…
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。