ያገር መዓዛ ምሽት! አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት! የ62ኛ ምሽት እንግዳችን፤ በኢትዮጵያ የሬዲዮ ጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ የማይፋቅ አሻራዋን ያኖረች፤ በቃል ጥበቧ ትውልድን ያነጋገረች፤ የሰዎችን የሕይወት ታሪክ በጥበብ የምትፈታ፤ አንጋፋዋ የሚዲያ ባለሟል መዓዛ ብሩ ናት! ያገር መዓዛ ምሽት! ለዓመታት ብዙ ሺዎችን ስታነጋግር፣ የታሪክ ጓዳቸውን ስትበረብር፤ የሕይወት መንገዳቸውን ስትፈትሽ የኖረችው ልሳነ-ርቱዋ መዓዛ…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 46.8
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 110.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🎬✨ልዩ የአጭር ጊዜ ስልጠና ለምትፈልጉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የቴአትር እና ፊልም ጥበባት ት/ቤት
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፀደቀ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፅድቋል። እድገቱ ምሁራኑ በትምህርትና አካዳሚያዊ አገልግሎት፣ በምርምር እና በማኅበረሰብ አገልግሎት ያስመዘገቧቸውን የላቀ ውጤቶችና አስተዋፅዖዎች መሠረት ያደረገ ነው።…
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስታርታፕ ማዕከል “ሎሚ ዴሊቨሪ” የተሰኘ አዲስ የምግብና የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች መተግበሪያን ይፋ አደረገ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀው ይህ የፈጠራ ስራ፤ በአካባቢው ለሚገኙ ተማሪዎች ጥራት ያላቸውን ምግቦች በቀላሉ ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ፤ የቁሳቁስ፣ የሰነዶች፣ እና የተለያዩ አቅርቦቶችን በቀጥታ ወደ ተማሪዎች መኝታ ክፍሎች እና ቢሮዎች የማድረስ አቅም አለው። በማ…
🎶 የሙዚቃው አበጋዝ ምሽት! ✨ አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት! በ61ኛው የኪነጥበብ ምሽት እንግዳችን፣አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዮታ ነው! 📅 ረቡዕ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 ዓ.ም. 🕠 11:30 ሰዓት 📍 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል፣ ስድስት ኪሎ ግቢ አንድ ምሽት፣ ብዙ ታሪኮች! አንድ መድረክ፣ ሺህ ስሜቶች
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。