🔥 ታላቅ የ20% ቅናሽ አድርገናል!🔥 እንደምታውቁት “ቀጸላ ገበያ” ከያሬዳውያን ቻናል ጋር በመተባበር ቻናሉን ለማሳደግ እና አገልግሎቱን ለብዙሃኑ ለማዳረስ ይህንን ስራ እየሰራ ይገኛል። ለሁለት ቀን ብቻ ለሚያዙን በሁሉም እቃዎች ላይ የ 20% ቅናሽ እና በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ማዘዝ ይችላሉ! 📦 Delivery በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን፤ ለክፍለ ሃገር ደንበኞቻችን ደግሞ በፖስታ ቤት እንልካለን…
ያሬዳውያን
频道የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 68.7
- 平均评论
- 3.8
- 平均转发
- 80.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 14
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ለአጠቃቀም እንዲያመቸን ያለ ትርጉም ላኩልን በተባልነው ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት እንሆ ማኅሌቱ repost ተደርጓል ማኅሌቱን ከነ አማርኛ ትርጉም ከፈለጉ ይችን 👉 ትርጓሜ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አመ ዐሡሩ ወኃምሱ ለጥቅምት ዘሣልሳይ ጽጌ በዓለ ቂርቆስ ስርዓተ ማኅሌት 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃ…
አርያም ምትለዋን በመጫን ወረቦቹን ከነጸናጽል ያጥኑ በተጨማሪም ሁሉንም የአብነት ትምህርት መማር ስለሚያስተምሩ ተማሩ😊 @JonasM27 0947458537 ለማግኘት ይችን ጠቅ 👉 አርያም
(无文本内容)
የላይ ቤት የሚባል መዝሙር ትዌድሶ መርዓት ፤ እንዘ ትብል ነዐ ወልድ እኁየ ፤ ንፃእ ኀቅለ ፤ ትዌድሶ መርዓት ፤ ንርአይ ለእመ ጸገየ ወይን ፤ ወለእመ ፈረየ ሮማን ፤ ትዌድሶ መርዓት ፤ አሰርገወ ሰማየ በከዋክብት ፤ ወምድረኒ በሥነ ጽጌያት ፤ ትዌድሶ መርዓት ፤ እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ ፤ እግዚኣ ለሰንበት ፤ ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ ፤ ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም ። ሙሽሪት ታወድሰዋለች እንዲህ እያለች ወይን ማ…
(无文本内容)
🤲 የማኅሌተ ጽጌ ወረቦች በዜማ ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እምኪ/፪/ ዘወለደት ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወፀሐየ ዓለም/፪/ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ጸዓዳ ወቀይሕ/፪/ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/፪/ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/ ውግረተ አእባን ውግረተ አእባን ኀሠረ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。