በ dormmate ህ አትማረር ፣ እንዲህ አይነትም dormmate አለና ።😁 @DBUINSIDER @DBUINSIDER
DBU INSIDER
频道Deberberhan university students media . For promotion and comment dm us at 👉🏾 @DMINISIDER
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 23.1
- 平均评论
- 4.3
- 平均转发
- 20.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
Voice of students በዩኒቨርሲቲው ሡቆች የተጋነነ ዋጋ ጭማሪ የተማሪዎች ምሬት እንደቀጠለ ነዉ ። @DBUINSIDER @DBUINSIDER
✨ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች እየተሰጠ የሚገኘው የህይወት ክህሎት ስልጠና በድምቀት እየተክናወነ ነው። ✨ ስልጠናው የተማሪዎችን ቀሪ ህይወት እና የመግባባት ችሎታ እንደሚያሳድግ አንዳንድ ተማሪዎች ከሰጡን ሀሳብ በመነሳት መረዳት ችለናል። ✨✨✨✨✨✨ @DBUINSIDER @DBUINSIDER
ለDV-2026 እና DV-2027 ተወዳዳሪዎች የተሰማ ታላቅ የምስራች! #Ethiopia | የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በቅርቡ በሰጠው ውሳኔ መሠረት ለ DV-2026 አሸናፊዎች እና ለ DV-2027 አዲስ ተወዳዳሪዎች የሚከተሉት ወሳኝ መረጃዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሠረት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተቋርጦ የነበረውን የ DV-2027 ፕሮግራም በፍርድ ቤት ትእዛዝ እንዲከፈት ተወስኗል። ጥቅምት 19 ቀን 201…
ግቢ ውስጥ የሚከተሉትን እቃወች ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዋጋ ብቻ እንድትገዙ ቢክ እስክርቢቶ=30 ብር ዲቫ ሳሙና=70 ብር ብስኩት=20 ጁስ(ሩብ)=30 ውሀ ግማሽ=30 ብር ውሀ 1 ሊትር=40 ብር ሌሎች ሙሉ የሱቅ እቃወች በማጣራት ላይ ስለሆን በቅርብ ቀን እናሳውቃለን።እስከዛው ቢሮ እየመጣችሁ ጥቆማ መስጠት ትችላላችሁ። የተማሪዎች ህብረት @DBUINSIDER @DBUINSIDER
አንዳንድ ፍሬሾች በዉስጥ መሥመር 😂 @DBUINSIDER @DBUINSIDER
GOOD MORNING Y'all Have anice weekend ✨ And Gc birthday 🎓 @DBUINSIDER @DBUINSIDER
🎓🎓🎓🎂🎓🎓🎓 ለመላው 2019 ዓ.ም ጥር ተመራቂ ተማሪዎች በሚሉ በነገው እለት ለሚከበረው የ GC Birth day በዓል በሠላም አደረሳቺሁ እያልን በነገው ዕለት ማለትም 14/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ስለሆነ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድታከብሩ። 🎤 ቦታ ትንሿ ስታድየም። መግቢያ ትኬት በነፃ😂 መልካም GC Birth Day!!!🎂🎂 GC Birth Day @DBUINSIDER @DBUINSIDER
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。