Assallamu aleyikum warhamtullah Gaaffii tokko bakka jirru wal yaadachiisuuf wal haa gaafannuu mee : Gaaffiin mirgaa ummata muslimaa Itoophiyaa kaleessaa meeqa isaattu deebii argatee jira ?? Meeqa isaattu deebii hin arganne ?? Yaada keessan Coment barreessaa .
Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
频道This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 14.7
- 平均评论
- 6.3
- 平均转发
- 21
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ። የት እንዳለን ለመተዋወስ አንድ ጥያቄ እንጠያየቅ እስኪ የትናት የኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች የመብት ጥያቄዎች ስንቶቹ ተመልሰዋል ?? ስንቶቹስ አልተመለሱም ?? ሀሳባችሁን በኮመንት
ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ አዲስ ተማሪዎች፦ ከላይ የተቀመጠው መረጃ የየዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎችን መረጃ የያዘ ሲሆን በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስለ ዩኒቨርስቲዎቹ፤ ጀመዓዎች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች መጠየቅ ትችላላችሁ። አላህ ለስኬት መሠረት የሆነን ቆይታ ያድላችሁ። https://t.me/EHEMSU
የሀገራዊ ምክክሩ አንደምታ ... በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ እንገናኝ ! የሀገራዊ ምክክሩ በዘርፈ ብዙ ሀገራዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር አድርጎ ምክረ ሀሳቦችን ካጠናቀረ ቀናቶች አልፈዋል። ሕዝበ ሙስሊሙም አጀንዳዎቹን አቅርቦ የመድረኩ አካል እንዲሆኑ አድርጎ ነበር። ለመሆኑ ሀገራዊ ምክክር ምንድን ነው? በምክክር መድረኩ የሕዝበ ሙስሊሙ አጀንዳዎችስ ምን ምን ነበሩ?…
ሕያው ምስክር - 1 በ11 ብርሃናማ ሌሊቶች መፍትሔ የተገኘለት የ11 አመታት የመብት ጥያቄ --- በዲላ ዩኒቨርስቲ ! አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኑረዲን አብደላህ (የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት የቀድሞ አሚር) አዘጋጅ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት !! ©️ aaumsu https://t.me/EHEMSU
ምስሉን ፕሮፋይል እናድርግ በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ ቻናል እና ግሩፕ ያላችሁ መልዕክቱን በዚያ በኩል አድርሱ ኢንቦክስ በመግባትም ለምናውቃቸው ሁሉ እንላክ! ጁምዓ (ነሐሴ 15) ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ ! ልብ ጭቆናን አሻፋረኝ ብሎ የሰራውን ተዓምር የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ትግል ሕያው ምስክር ሆኖ እንቃኛለን። የሌቱ ጨለማ ከሚደርሰው በደል በላይ አያስፈራም ብለው 11 ምሽቶችን ከውጪ…
2) ኢትዮጵያስ ሁሉንም ዜጎቿን በእኩልነት እያገለገለች ነውን? 3) የኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ሁሉ በእኩልና በፍትሃዊ መልኩ ሁሉም እየተወከሉበት፣እኩል ተጠቃሚ ሆነውበታል? ሁሉንስ ከግምት ያስገቡ ሆነው ተዋቅረዋልን? የሙስሊሞች ጥያቄ ከመስጂድ ቅጥር ውጭ ይዘልቃል። ወደ ታሪክ አካታችነት ይሄዳል። ወደ ትምህርት ስርዓትና አተገባበር ያመራል። ወደ አካታች ኢኮኖሚም ይገባል። ወደ የቅርስና የባህል ጥበቃ ይሄዳል። ወ…
በእውነት የሚገርመው ምንድን ነው? አንዲት ሙስሊም ተማሪ በሂጃቧ ምክንያት ብትገለል፣ ይህ የሴቶች መብት ጉዳይ ነው ወይስ የመጅሊስ ጉዳይ? የሙስሊሞች ታሪካዊ ቅርሶች በብሔራዊ ትረካ ውስጥ ቢጠፋ፣ ይህ የባህልና ቅርስ ጉዳይ ነው ወይስ የሃይማኖት ጉዳይ? ከወለድ ነፃ ፋይናንስ በበቂ ሁኔታ አለመዳረሱ የአሳታፊ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ጉዳይ ነው ወይስ የሃይማኖት ጉዳይ? አንድ ሙስሊም ዜጋ በመንግሥት ተቋማት ውስጥ እኩል…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。