ዳር አልሺፋእ የማማከር አገልግሎት

频道
@abuasiyaconsultancy · 医学 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Abil_Hamid05

广告 B+
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-07
订阅数 5,859 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 2,393 近 24h 1,081
互动率(ERR) 18.5% 7 天发帖 2
广告投放评级 B+ Ads Index 72

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
16.6
平均评论
0
平均转发
7.9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እናትህ፣ እህትህ፤ ዘመድህ እንጀራ ለመጋገር ወይንም ምግብ ለማብሰል የሚጠቀሙት እሳት በማቀጣጠል ከሆነ ከእሳቱ የሚወጣው ጭስ ለሳንባ ጥበት ወይንም ጠበሳ እንደሚያጋልጣቸው ያውቃሉ! የሳንባ ጥበት ከሚያስከትሉ ምክንያቶች ውስጥ 🚬 ሲጃራ ማጨስ 🚬 ሲጃራ ሚጨስበት ቤት አብሮ ለብዙ ጊዜ መኖር 🏭💨💨 ለማገዶነት ከሚዉል እና ከፋብሪካ ከሚወጣ ጭስ መጋለጥ 👉 በተደጋጋሚ ለሳንባ ኢንፌክሽኝ መጋለጥና የሳንባ ነቀርሳ እንዲ…

2026-10-21 12:48 👁 785 👍 14 💬 0 ↗ 2

ብጉር ጠባስን መከላከል የተሻለ ነው፡ ብጉርን ቀደም ብለው ይታከሙ እና ፈጽሞ አይነካኩት። ​መሰረታዊ እንክብካቤዎች፡ ​☀️ በየቀኑ ኤስ.ፒ.ኤፍ 30+ (SPF 30+) ፀሐይ መከላከያ ይጠቀሙ ​🧴 ሬቲኖይድስ (አዳፓሊን ወይም ትሬቲኖይን) ​🧪 አዜላይክ አሲድ ​💧 ቀዳዳዎችን የማይዘጉ (Non-comedogenic) እርጥበት አዘል ክሬሞች መጠቀም ጠባሳው ካለባችሁ ደሞ ​በባለሙያ ሚሰሩ ህክምናዎች መካከል ​🔹 ማይክሮ…

2026-10-18 16:10 👁 1,378 👍 15 💬 0 ↗ 9

በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ (ዳዊት) የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Abil_Hamid05 በህፃና ህክምና ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር አቡ ጂሃን የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስት @Dr_Oumer_S

2026-10-16 02:25 👁 1,663 👍 9 💬 0 ↗ 4

​⚠️በራሱ ይድናል ብለው አይጠብቁ – በጊዜ ሀኪም ዘንድ ጎራ ይበሉ! ​በቆዳዎ ላይ በአጭር ቀን ማይድኑ ቁስሎች ወይም እባጮች ካስተዋሉ (በተለይ በምስሉ እንዳለው)፣ ሊይሽማኒያሲስ (ቁንጥር) ሊሆን ይችላል። በተለይ ደግሞ ተመሳሳይ ቁስል ያለባቸው ሰዎች በዙርያዎ በተልምዶ ሚታይ ከሆነ። ​እነዚህ ቁስሎች አሸዋማ ዝንብ (ሳንድፍላይ) ከተነከሰሱ ከሳምንታት ወይም ከወራት በኋላ የሚታዩ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ህመም…

2026-10-13 01:26 👁 2,428 👍 15 💬 0 ↗ 0

በቀን ምን ያህል ትንቀሳቀሳላችሁ? ወክ ማድረግ መገጣጠሚያችሁ ላይ ጫና ሳታሳድሩ ጤንነታችሁን ምትጠብቁበት ጥሩ እንቅስቃሴ ነው። እኔ ዛሬ ወደ አስር ኪሎሜትር ሚጠጋ( 13763 እርምጃ) ተንቀሳቅሺያለው። እናንተስ?

2026-10-10 01:02 👁 2,635 👍 20 💬 0 ↗ 4

አይነት አንድ (Type 1) የስኳር ታካሚ ሆነው ኢንሱሊን ተጠቃሚ ከሆኑ! የሚጠቀሙባቸው የኢንሱሊን መርፌዎችን 💉 size ማወቅ ይጠበቅቦዎታል! size 4mm እና ከዛ በታች የሆነ መርፌዎች ከሆኑ ልክ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ቆዳዎትን ማንሳት አይጠበቅቦትም! ነገር ግን 5mm ከሆነ አንስተው 90 degree መውጋት ይጠበቅብዎታል ! 6mm በላይ ከሆነ 45 degree መሆን አለበት! የኢንሱሊን አወሳስድዎት በእ…

2026-10-04 14:25 👁 2,954 👍 9 💬 0 ↗ 11

የቆንጥር በሽታ (leishmaniasis) ያለበት አካባቢ ነወ ምትኖሩት? ወይም ቤተሰብ ካላችሁ? 🏠 ​ከሚተላለፍበት አደጋ እራስዎን ይጠብቁ! ⚠️ ​🦟 የመተላለፊያ መንገድ፡ ቆንጥር የሚተላለፈው በትንንሽ ነፍሳት (sand flies) ንክሻ አማካኝነት ነው (እነዚህ ነፍሳት ከከሰአት በኋላ ጀምሮ እስከ ንጋት ድረስ በብዛት ይንቀሳቀሳሉ)። ​🚫 ማሳሰቢያ፡ ለዚህ በሽታ የሚሆን ክትባትም ሆነ መከላከያ መድኃኒት የለም—…

2026-10-03 14:21 👁 2,886 👍 23 💬 0 ↗ 6

ቅቤ እና የፎሮፎር ግንኙነት— መረጃው ምን ያሳያል? ​ 👉ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቅቤ የሚጠቀሙ ሰዎች በፎረፎርና የፎሮፎር ከፍተኛ ደረጃ በሆነው የሴቦሪክ ደርማታይቲስ የመጠቃት እድላቸው ከፍተኛ ነው ። 👉ቅቤ ​የሳቹሬትድ ስብ (Saturated fats) ስላለው ፎሮፎርን ለሚያስከትለው የፈንገስ አይነት እንደምግብ ይሆናል። ይህ ደግሞ እንደ ሰቦራይክና ቆዳ መቅላት ያሉ የቆዳ ችግሮችን ያባብሳል። ​ነገርግን እንደፓራ…

2026-09-26 20:16 👁 3,523 👍 23 💬 0 ↗ 17

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。