እናትህ፣ እህትህ፤ ዘመድህ እንጀራ ለመጋገር ወይንም ምግብ ለማብሰል የሚጠቀሙት እሳት በማቀጣጠል ከሆነ ከእሳቱ የሚወጣው ጭስ ለሳንባ ጥበት ወይንም ጠበሳ እንደሚያጋልጣቸው ያውቃሉ! የሳንባ ጥበት ከሚያስከትሉ ምክንያቶች ውስጥ 🚬 ሲጃራ ማጨስ 🚬 ሲጃራ ሚጨስበት ቤት አብሮ ለብዙ ጊዜ መኖር 🏭💨💨 ለማገዶነት ከሚዉል እና ከፋብሪካ ከሚወጣ ጭስ መጋለጥ 👉 በተደጋጋሚ ለሳንባ ኢንፌክሽኝ መጋለጥና የሳንባ ነቀርሳ እንዲ…
ዳር አልሺፋእ የማማከር አገልግሎት
频道በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Abil_Hamid05
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.6
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 7.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ብጉር ጠባስን መከላከል የተሻለ ነው፡ ብጉርን ቀደም ብለው ይታከሙ እና ፈጽሞ አይነካኩት። መሰረታዊ እንክብካቤዎች፡ ☀️ በየቀኑ ኤስ.ፒ.ኤፍ 30+ (SPF 30+) ፀሐይ መከላከያ ይጠቀሙ 🧴 ሬቲኖይድስ (አዳፓሊን ወይም ትሬቲኖይን) 🧪 አዜላይክ አሲድ 💧 ቀዳዳዎችን የማይዘጉ (Non-comedogenic) እርጥበት አዘል ክሬሞች መጠቀም ጠባሳው ካለባችሁ ደሞ በባለሙያ ሚሰሩ ህክምናዎች መካከል 🔹 ማይክሮ…
በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ (ዳዊት) የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Abil_Hamid05 በህፃና ህክምና ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር አቡ ጂሃን የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስት @Dr_Oumer_S
⚠️በራሱ ይድናል ብለው አይጠብቁ – በጊዜ ሀኪም ዘንድ ጎራ ይበሉ! በቆዳዎ ላይ በአጭር ቀን ማይድኑ ቁስሎች ወይም እባጮች ካስተዋሉ (በተለይ በምስሉ እንዳለው)፣ ሊይሽማኒያሲስ (ቁንጥር) ሊሆን ይችላል። በተለይ ደግሞ ተመሳሳይ ቁስል ያለባቸው ሰዎች በዙርያዎ በተልምዶ ሚታይ ከሆነ። እነዚህ ቁስሎች አሸዋማ ዝንብ (ሳንድፍላይ) ከተነከሰሱ ከሳምንታት ወይም ከወራት በኋላ የሚታዩ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ህመም…
በቀን ምን ያህል ትንቀሳቀሳላችሁ? ወክ ማድረግ መገጣጠሚያችሁ ላይ ጫና ሳታሳድሩ ጤንነታችሁን ምትጠብቁበት ጥሩ እንቅስቃሴ ነው። እኔ ዛሬ ወደ አስር ኪሎሜትር ሚጠጋ( 13763 እርምጃ) ተንቀሳቅሺያለው። እናንተስ?
አይነት አንድ (Type 1) የስኳር ታካሚ ሆነው ኢንሱሊን ተጠቃሚ ከሆኑ! የሚጠቀሙባቸው የኢንሱሊን መርፌዎችን 💉 size ማወቅ ይጠበቅቦዎታል! size 4mm እና ከዛ በታች የሆነ መርፌዎች ከሆኑ ልክ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ቆዳዎትን ማንሳት አይጠበቅቦትም! ነገር ግን 5mm ከሆነ አንስተው 90 degree መውጋት ይጠበቅብዎታል ! 6mm በላይ ከሆነ 45 degree መሆን አለበት! የኢንሱሊን አወሳስድዎት በእ…
የቆንጥር በሽታ (leishmaniasis) ያለበት አካባቢ ነወ ምትኖሩት? ወይም ቤተሰብ ካላችሁ? 🏠 ከሚተላለፍበት አደጋ እራስዎን ይጠብቁ! ⚠️ 🦟 የመተላለፊያ መንገድ፡ ቆንጥር የሚተላለፈው በትንንሽ ነፍሳት (sand flies) ንክሻ አማካኝነት ነው (እነዚህ ነፍሳት ከከሰአት በኋላ ጀምሮ እስከ ንጋት ድረስ በብዛት ይንቀሳቀሳሉ)። 🚫 ማሳሰቢያ፡ ለዚህ በሽታ የሚሆን ክትባትም ሆነ መከላከያ መድኃኒት የለም—…
ቅቤ እና የፎሮፎር ግንኙነት— መረጃው ምን ያሳያል? 👉ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቅቤ የሚጠቀሙ ሰዎች በፎረፎርና የፎሮፎር ከፍተኛ ደረጃ በሆነው የሴቦሪክ ደርማታይቲስ የመጠቃት እድላቸው ከፍተኛ ነው ። 👉ቅቤ የሳቹሬትድ ስብ (Saturated fats) ስላለው ፎሮፎርን ለሚያስከትለው የፈንገስ አይነት እንደምግብ ይሆናል። ይህ ደግሞ እንደ ሰቦራይክና ቆዳ መቅላት ያሉ የቆዳ ችግሮችን ያባብሳል። ነገርግን እንደፓራ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。