كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)

频道
@Abu_lmran_Alaseriy · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语
广告 A
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-07
订阅数 9,398 7 日 +101 · 30 日 —
30 天平均曝光 4,847 近 24h 2,374
互动率(ERR) 25.3% 7 天发帖 8
广告投放评级 A Ads Index 81

订阅数趋势

10-12 06:06 → 10-25 01:31 · 区间变化 +101

最低 9,297 最高 9,398 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
51.5
平均评论
0
平均转发
26.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
117

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

አሰላሙ ዓለይኩም ያ ጀማዓ! በጣም ይቅርታና ዛሬም ለማቅረብ አልቻልኩም። መግባት ስችል አሳውቃለሁ ኢንሻአላህ። t.me/Abu_lmran_Alaseriy

2026-10-23 23:31 👁 1,100 👍 36 💬 0 ↗ 0

✅ የተክፊር አደጋ (ክፍል 02) 🎙محاضرة بعنوان: "بيان براءة الأئمة النبلاء، عما وصمهم به التكفريون الجُهلاء، من أنهم وقعوا فى بدعة الإرجاء، ➡️ በክፍል አንድ ባሰማሁት የሐዳዲዩ (ሙስጠፋ) ሪከርድ ላይ በተሰጠው ረድ የቀጠለ ሙሐደራ። ↪️ ሸይኽ ረቢዕ ስለ ኢማን ተጠይቀው ሰፊ ማብራሪያ ሲሰጡ ስለ ሓዳዲዮች የተናገሩት ንግግር፤ ↪️"ዓመል ሸርጡ ሲሓ…

2026-10-23 21:56 👁 1,113 👍 7 💬 0 ↗ 11

✅ የተክፊር አደጋ (ክፍል 01) 🎙 محاضرة بعنوان: "بيان براءة الأئمة النبلاء، عما وصمهم به التكفريون الجُهلاء، من أنهم وقعوا فى بدعة الإرجاء، ➡️ በቅርቡ ሙስጠፋ ዓብደላህ በሱና ዑለማኦች ላይ የቀጠፈበትና ያለ እውቀት በኢርጃእ የገለፀበት ሪከርድ ላይ የተሰጠ ረድ። ↪️ የሙርጂአዎች እና የአህለ'ስሱናዎች መሰረታዊ ልዩነቶች፤ ↪️ ቀደምቶች "አንድ…

2026-10-22 18:45 👁 1,208 👍 12 💬 0 ↗ 31

እንድትሰፋ ሆነህ ተቀደድ ~ አዲስ የተጋቡ፣ የጫጉላ ጊዜያቸውን በመካ ከተማ ሊያሳልፉ የተጓዙ ሁለት ባንግላዴሻውያን ሙሽራዎች ባል ሚስቱን ግንባሯን በመሳሙ የተነሳ በሳዑዲ የሸሪዐ ህግ በሞት ተቀጡ እያሉ እየተቀባበሉ ነው እነ አዝብጤ እና እነ ማንጠግቦሽ። የተወሰኑ ቢሆኑ አይደንቀንም ነበር። ኢስላም እና ሙስሊሞች ላይ በውሸት ማጠልሸት ከነሱ የለመድነው ነው። ትንሽ ትኩረት የሚስበው በዘመቻ መልክ ሲረባረቡ ነው።…

2026-10-22 03:01 👁 1,515 👍 38 💬 0 ↗ 7

ኢላሂ! ነፍሱን ለማከም፤ ስህተቱን ለማረም፤ የቆሸሸ ቀልቡል ለማፅዳትና ወደ አንተ ለመቅረብ ጥረት የሚያደርገውን ባሪያህን በሰፊው እዝነትህ፣ አንተው አግራለት። አንተ ያገራሃው ሁሉ ቀላል ነውና።

2026-10-21 19:01 👁 4,175 👍 126 💬 0 ↗ 37

አንዳንድ ጊዜ በቴሌግራም ቻናሎች ውስጥ የሚታዩ ማስታወቂያዎች ቴሌግራም ራሱ የሚለቃቸው ሲሆኑ፣ የቻናሉን ባለቤቶች አቋም ወይም ፈቃድ የሚወክሉ አለመሆናቸንና እንዲሁም የቻናሉ ባለቤቶች በማስታወቂያዎቹ ይዘት ላይ ቀጥተኛ ቁጥጥር ላይኖራቸው እንደሚችል ለማሳሰብ እወዳለሁ። ከእነዚህ ማስታወቂያዎች መካከል ቁማርንና ሌሎች ሸሪዓችን የማይፈቅዳቸውን ነገሮች የሚያስተዋውቁ ሊኖሩ ይችላሉ። ይህም የዳዕዋ ቻናሎችን ስምና የ…

2026-10-19 20:16 👁 2,679 👍 49 💬 0 ↗ 6

አሰላሙ ዓለይኩም ከወራቶች በፊት "የተክፊር አደጋ ክፍል 03" በቅርብ ቀን እንደማቀርብ ካሳወቅኩ በኋላ በአንዳንድ የህይወት ውጣ ውረድ ምክኒያት ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን ያኔ ሙሐደራ ያዘጋጀሁበት የስጋት ነጥብ ከስጋትነት አልፎ መሬት ላይ ወርዶ እየተመለከትኩት ስለሆነ አላህ ከፈቀደ የፊታችን ጁሙዓ ለማቅረብ አስቤያለሁ። የሙሐደራ ርዕስ [የተክፊር አደጋ ክፍል 03] አቅራቢ - አቡ ዒምራን ቀንና…

2026-10-19 19:13 👁 4,669 👍 31 💬 0 ↗ 19

📋 ዑዝር ቢል'ጀህል ተከታታይ ሙሐደራ፦ ➨ ክፍል 【❶】 ➨ ክፍል 【❷】 ➨ ክፍል 【❸】 ➨ ክፍል 【❹】 ➨ ክፍል 【❺】 ➨ ክፍል 【❻】 ➨ ክፍል 【❼】 ➨ ክፍል 【❽】 ➨ ክፍል 【❾】 ➨ ክፍል 【❶⓿】 ወይም በዚህ ያገኙታል። = የቴልግራም ቻናል t.me/Al_ouzru_biljehl t.me/Abu_lmran_Alaseriy

2026-10-18 15:21 👁 2,537 👍 26 💬 0 ↗ 41

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。