ሙስሊሙ ወገኔ ሆይ! ከዘር ትብታብ ውጣ! ~ እነዚህ በዘርህ ሰበብ ሆድ እያስባሱ ከጎናቸው ሊያሰልፉህ የሚተጉ ሃይሎች ተሳካቶላቸው አገር ቢቆናጠጡም ላንተ ቦታ የላቸውም። ህወሓትን ተመልከት። በትግራይ ህዝብ ስም የሚምል የሚገዘት፣ የሚያለቅስ፣ የሚያስለቅስ፣ የሚታገል፣ የሚያታግል ቡድን ነጋ ጠባ ስለ ፍትህ እያዜመ ከዚያ ግን ተጋሩ ሙስሊም ወጣቶችን በለጋ እድሜያቸው ከትምህርት ገበታ ለማገድ ይሉኝታ አልያዘውም።…
አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
频道ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». 📚 طبقات الحنابلة
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.6
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 2.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 7
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
አሰላሙ ዓለይኩም ከወራቶች በፊት "የተክፊር አደጋ ክፍል 03" በቅርብ ቀን እንደማቀርብ ካሳወቅኩ በኋላ በአንዳንድ የህይወት ውጣ ውረድ ምክኒያት ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን ያኔ ሙሐደራ ያዘጋጀሁበት የስጋት ነጥብ ከስጋትነት አልፎ መሬት ላይ ወርዶ እየተመለከትኩት ስለሆነ አላህ ከፈቀደ የፊታችን ጁሙዓ ለማቅረብ አስቤያለሁ። የሙሐደራ ርዕስ [የተክፊር አደጋ ክፍል 03] አቅራቢ - አቡ ዒምራን ቀንና…
(无文本内容)
﴿فَوَرَبِّكَ لَنَسْأَلَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ عَمَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ﴾ ይህ የቁርኣን አንቀጽ ትርጉም በልብ ውስጥ በትክክል ቢሰርጽ፣ አንድን ባሪያ ከብዙ የሥራ ጉድለቶችና ወንጀሎች ለመጠበቅ በቂ ሰበብ ይሆን ነበር። ጉዳዩ ቀናት እያለፉ መጨረሳቸው ብቻ አይደለም፤ እያንዳንዱ የሚያልፍ ቀን በአላህ ፊት ለምንቀርብበትና ለምንጠየቅበት ታላቅ ጥያቄ ወደ እኛ እያቀረበን ነው…
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ┌┄┈┈⟢ │❏ አቂደቱ አህሉሱና ወልጀመኣህ │ │❐ ሊል ዑሰይሚን لابن عثيمين └─────────────╯ ┌🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 አቡ ዓምር ኑርየ ጎቤ └───────────── ┌⧿⧿⛉ ├✓16 ኦድዮዎችን የያዘ ├✓102MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────…
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ┌┄┈┈⟢ │❏ ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ │ ወነዋቂዱል ኢስላም └─────────────╯ ┌🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 አቡ ዓምር ኑርየ ጎቤ └───────────── ┌⧿⧿⛉ ├✓12 ኦድዮዎችን የያዘ ├✓70MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────────── ┢⎘ ለመሰል ስራዎ…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。