በክልሉ የሥራ አጥነት ምጣኔን በመቀነስ ወጣቶችን የቋሚ ሥራ ባለቤት ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ በሐረሪ ክልል በ«ብቃት» የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ተጠቃሚ ለሚሆኑ ወጣቶች የፕሮጀክቱን ፋይዳ አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የሐረሪ ክልል ኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሰሚር አብ…
Ministry of Labor and Skills - Ethiopia
✓ 频道FDRE, Ministry of Labor and Skills
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 81.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 13.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ የሁሉም ተቋማት ኃላፊነት መሆኑ ተጠቆመ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፣የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2019 ዕቅድ ላይ ተወያየ። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀሚድ ዱላ የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ የሁሉም ተቋማት ኃላፊነት በመሆኑ፣ ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን ሊወጡ ይ…
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን ከክልሎች ጋር ገመገመ ሀገራችንን የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ የተያዘው ሀገራዊ ራዕይ በሚጠበቀው መጠን ለማሳካት ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል የማቅረብ ድርሻ ያለው የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የላቀ ሚና አለው፡፡ ዘርፉ ይህን ሀገራዊ ኃላፊነት ለመወጣት የሚስችል ዓቅም እንዲላበስ ለማስቻል ላለፉት ተከታታይ ዓመታት በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ…
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ተገመገመ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ ከዘርፉ አመራሮች ጋር የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግመዋል። በመድረኩ የሰላማዊ ኢንዱስትሪ ግንኙነት፣ የሙያ ደህንነትና ጤና እንዲሁም የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫዎች በዝርዝር ተመልክተዋል። ያሉ ጥንካሬዎች በማላቅ እና ክፍተቶ…
ኢንስቲትዩቱ በታዳሽ ሃይል የስልጠና ፕሮግራሞችን ለማስጀመር የስርዓተ-ስልጠና ግምገማ አካሄደ የኢትዮጵያ ቴክኒክ ልህቀት ኢንስቲትዩት ስድስት አዳዲስ ስልጠናዎችን በታዳሽ ሃይል ለማስጀመር ያለመ የስርዓተ-ስልጠና ግምገማ አካሂዷል። ግምገማውን ያስጀመሩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ ኢንስቲትዩቱ ባለፈው ዓመት ነባር ስልጠናዎችን በመከለስ አዳዲስ ፕሮግራሞችን አስጀምሯል። ይህ እርምጃ የተወሰ…
የአርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የብቃትና የጥራት ማረጋገጫ ISO-21001:2025 ሠርተፍኬት አገኘ! የአርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የትምህርት ተቋማት አመራር ስርዓትን የሚያረጋግጠውን ISO 21001:2025 (EOMS - Educational Organizations Management System) የዕውቅና ሠርተፍኬት ከኢትዮጵያ ተስማ…
የሠራተኞችን መብትና ደህንነት በማስጠበቅ የኮንፌዴሬሽኑ ሚና ወሳኝ ነው — ክብርት ሰላማዊት ዳዊት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ ከኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኮንፌዴሬሽኑ ባለፉት ዓመታት የሠራተኞችን መብትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያከናወናቸው ሥራዎችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ቀርበው ውይይ…
🚨 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት❗️ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስም ከሚፈጸም ማጭበርበር ራስዎን ይጠብቁ! የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስም፣ አርማ፣ የከፍተኛ አመራሮችን ፎቶና ፊርማ በመጠቀም ሐሰተኛ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ማስታወቂያዎች በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች እየተሰራጩ ይገኛሉ። እነዚህ ማስታወቂያዎች በተለያዩ ሀገራት የሥራ ዕድል እንደሚያመቻቹ የሚገልፁ፣ ሂደቱን ለማስጨረስ ቀስ በቀስ ገንዘብ የሚጠ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。