ነገረ ወንጌላውያን

频道
@negere_evangelical · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

በወንጌላውያን አማኞች ዘንድ የሚፃፉ ፅሁፎች፣ ዘገባዎችና ዜናዎች ይቀርባሉ! ትምህርቶች፣ መረጃዎችና ምካቴ እምነቶች በዚህ ቻናል ይስተናገዳሉ! በተለያዮ ሶሻል ሚዲያዎች የሚገኙ ፀሐፊያን የሚፅፉቸው ፅሁፎችን እናጋራለን።

广告 C+
最近同步 8 天前
收录于 2026-10-08
订阅数 5,020 7 日 +6 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,124 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 C+ Ads Index 54

订阅数趋势

10-10 04:15 → 10-21 17:12 · 区间变化 +15

最低 5,003 最高 5,020 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
4.9
平均评论
0.2
平均转发
3.9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ከነገ ጀምሮ ሳር ቤት አካባቢ ወደሚገኘው ኤቫንጀሊካል ቲዎሎጂካል ኮሌጅ ብትሄድ፣ በዮሐንስ መጽሐፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ አደባባያዊ ትምህርት ከጉምቱው ምኁር ስቲቭ ብራያን (ዶ/ር) ታደምጣላችሁ። የምትችሉ ትታደሙ ዘንድ ትጋበዛላችሁ!

2026-10-13 19:38 👁 848 👍 17 💬 2 ↗ 9

የክርስቶስ መቀበሩ-ም የወንጌል መልእክት ነው! በቅዱሱ መጽሐፍ፣ የሚያጥለቀልቅ ባህርና የሚያናውጥ ማዕበል ለሞት ሁነኛ ምስል ነው፤ ከባህሩም መካከል መጣል፣ ወደ መቃብር መውረድ ነው(መዝ 18:4-5፣16፤ 88:6-7፤ ዮና 2:2-6)። ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤ተቀበረም. . .። እግዚአብሔርም ኃጢአታችን ይቅር አለ፤ በደላችንንም ሁሉ ወደ ጥልቁ ባሕር ጣለው(ሚክ 7:19)። በውሃ ጥምቀት ከጌታ ጋር የሚተባበ…

2026-10-08 00:09 👁 1,236 👍 11 💬 0 ↗ 1

(无文本内容)

2026-09-27 21:55 👁 1,857 👍 0 💬 0 ↗ 0

"የተነሳው ውዥንብር፣ ቄስ ደረጄንም ይነካል!" የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ፣ መጋቢ ጌትነት ለማን በተመለከተ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተነሳው ጥያቄ ሄዶ ሄዶ እዚህ ደርሷል። በAI (አርቴፊሺየል አስተውሎት) ተላክኮ የነበረው እና AI ራሱ፣ "የእኔ እጅ የለበትም!" ብሎም ሳይታመን የቆየው ጉዳይ ህያው ባለቤት አግኝቷል። ዛሬ፣ በወዳጄ ቴዎድሮስ ተጫን Tewodros Tec…

2026-09-27 21:55 👁 1,690 👍 3 💬 0 ↗ 3

ልብ በሉ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ቦታ ስለሥልጣን ይናገራል፡፡ ሰለ የህዝብ አለቆች ሥልጣን፤ ስለ ነቢያት ሰለ ኢየሱስ፤ ስለሐዋርያቱ፤ ስለ ሽማግሌዎች ስለ ኤጲስቆጶሳት "ሥልጣን" እና ሹመት ይናገራል፤ ጳውሎስም ለማስተማር እንደተሾመ ደጋግሞ ይናገራል። ሴቷ ዲቦራ በህዝቡ ላይ ሥልጣን የነበራት ሰፋኒት judge ነበረች፡፡ ብሉዩም አዲሱም ሰለሥልጣን እና ሹመት ይናገራል፡፡ በቃሉ ውስጥ ከመቶ ቦታ በላይ ተጠቅሷል። በ1…

2026-09-27 21:44 👁 589 👍 1 💬 0 ↗ 6

እንደነገሩ "ቃሉ ይላል፤ በቃ ታዘናል" ብሎ ማለፍ ለማን ቢጠቅም ነው? ፍታቴ ከመቼ ወዲህ በጠደፍ-ጠደፍ ቃሉን ማቅረብ ሆነ? ታሪካዊ ዳራ ከተናቀ፤ እነ አርጤምስ አይነሱ ከተባለ ... ይህ በምን ይፈታል ይዳፈናል እንጂ! ሴቶች ፓስተር አይሆኑም አያስተምሩም ከሚሉቱ አንዳንዶቹ ጥሩ የቃሉ አዋቆች ሆነው ሳለ፤ ታሪካዊ ዳራ አሰፈላጊነት ብዙ ጊዜም ሲያስተምሩ እየታዩ፤ ያው ባጠቃላይ 1 ጢሞ 2 ላይ ሲደርሱ... የሚገ…

2026-09-27 21:44 👁 670 👍 4 💬 0 ↗ 8

ቃሉ የሚለውና በግልጽ የሚነግረን ይህንን እንጂ ሴት ባጠቃላይ መቼም-መች አትመራም አታስተምርም የሚል እንዳይደለ ይረዳል፡፡ . የዚህ ቁ 12 ነገር የሚጀምረውም ከቁ 8 ነውኮ። ከዚያ ጀምሮ ነው መነበብ ያለበት። ቁ8 ወንዶችን ሁሉ ሰለአምልኮ ሥርአት ይመክራል፤ ከቁ 9 ጀምሮ ድግሞ ሴቶችን ይመክራል፡፡ አንዱ ምክር ሴቶቹ "በሹሩባና በወርቅ ወይም በዕንቁ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ" ይላል፡፡ እናሳ…

2026-09-27 21:44 👁 967 👍 3 💬 0 ↗ 5

ሴት ፓስተር አትሆንም? . (ክፍል 1) ከሰሞነኛ አጠቃላይ ርዕስ አንዱ ስለሴቶች ነበረ። በፕሮቴስታንቶች ዘንድም "ሴቶች ፓስተር እንዲሆኑ አልተፈቀደም" የሚሉ በርክት እያሉ ነው፤ አገልግሎቱ በብቻነት exclusively የወንዶች ነው የሚል አስተምህሮ መነሻው "ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትለጥን አልፈቅድም" (1ጢሞ 2:12) በሚለው ትዕዛዝ ላይ ተመርኩዞ የተሰጠ ትንታኔ ነው…

2026-09-27 21:44 👁 981 👍 4 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。