ዱንያ በጣም ክፉ ነች ታስከፋሀለች የምትወዳቸውን ሰዎች እናት አባትህን ስታስከፋ እያየህ ምንም ማረግ አለመቻልህ በራሱ ላንተ ትልቅ ህመም አለው...ግን በቃ የዱንያ ሀሏ ነው። አላህ የዱንያን ሀል በ አንድ አያ ውስጥ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል... ስለሷ ሲነግረን ራሱ እወቁ ብሎ ይጀምራል ٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّمَا ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا لَعِبٌۭ وَلَهْوٌۭ وَزِينَةٌۭ وَتَفَ…
ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
频道﷽ □ Under our channel𓂀 ●Ʀᴇᴄʟᴀɪᴍ ʏᴏᴜʀ ʜᴇᴀʀᴛ ● آية من القرآن° ● ●Tilawatul Quran ●TeDebur or Tafqur time ●Quranic questions, ●Advice from quran ●Best speeches about the Quran ●islamic Hadith @Quran_post18 ↴↴↴ Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ @Bil_bb_bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 42.9
- 平均评论
- 3.3
- 平均转发
- 8.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 13
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
መስጂድ ውስጥ ብቻውን😁
መስጊድ ውስጥ አሊያም ቤት ውስጥ ብቻችሁን ጮክ ብላችሁ መቅራት ያለው feeling 🤌 @Quran_post18
(无文本内容)
አላህ በሙሳ ላይ መች አረፈደ ? ... ሙሳ ከህዝቦቻቸው ጋር ሆነው በፊርአውንና ጭፍሮቹ ኢላማ በተደረጉበት ክስተት መሀል አላህም አብሮ ነበር። የአላህ ከነሱ ጋር አብሮ የመገኘትና ከሰራዊቱ ኢላማ ነፃ የመሆናቸው cuz ደግሞ ከሰበብ በኋላ የኢማንና የተወኩል ውጤት አይመስላችሁም? አላህ ለእውነተኛ ባሮቹ ጠበቃ መሆኑንስ አያሳያችሁም? ... ሙሳ ህዝባቸውን ይዘው አላህ ሂዱ ብሎ ወዳዘዛቸው ቀይ ባህር እስኪደርሱ…
. ❤🩹 وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ🤍 ...ወላሂ ነው ምልህ ማንንም ብትመካ መጨረሻህ አያምርም አላህን እንጂ በ አላህ የተመካማ መጀመሪያውም መጨረሻውም አማረ🤌🏾 t.me/Quran_post18
Qur'an📚 ያዙልኝ የምሽት ስንቅ... QUR,AN POST.....
"እስከ መቼ ነው ብቻዬን ይህንን ከባድ ጫና የምሸከመው? አልቻልኩም... በቃ ደከመኝ!" ብላችሁ አታውቁም? 💔 ...አዎ! አንዳንዴ በሕይወታችን ውስጥ የሚመጡብን ፈተናዎች ማለቂያ የሌላቸው፣ አቅማችንን የጨረሱና ሙሉ በሙሉ ያፈራረሱን ሊመስሉን ይችላሉ። «እኔኮ ከአሁን በኋላ የመቋቋም አቅም የለኝም» ብለን ተስፋ የምንቆርጥበት ደረጃም እንደርሳለን...ነገር ግን... በቁርኣኑ ውስጥ አንድ ትልቅ የምስራች አለልን🤌…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。