jelalu husseyn (abu zikra)

频道
@bin_Husseynfurii · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

👇በዚህ ቻናል👇 👉ከቁርዓን ከሃዲስና ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉አጠር ያሉ የቁርዓን ድምፆች 👉ሴቶችን ያነጣጠሩ ምክሮች 👉የተጅዊድ አህካም ትምህርቶች 👉ለጀማሪ አጫጭር የኪታብ ደርሶች 👉 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @Abuzikra04bot

广告 A
最近同步 3 天前
收录于 2026-10-08
订阅数 1.4万 7 日 -7 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,501 近 24h 1,222
互动率(ERR) 8.6% 7 天发帖 32
广告投放评级 A Ads Index 75

订阅数趋势

10-10 05:58 → 10-27 02:29 · 区间变化 -22

最低 1.4万 最高 1.4万 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
23.0
平均评论
1.0
平均转发
16.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
3

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

✶ ከቀደምት እድሜው ሰማኒያዎቹን ያለፈው አንድ ትልቅ ሰው ለጓደኛው እንዲህ አለው፦ "ከዱንያ ሁለት ነገሮችን ብቻ ተምሪያለሁኝ አንደኛው፦በዚህች ዱንያ ስትኖር ለትልቅ ነገር እንጂ ለትንንሽ ነገሮች እንዳትቆጣ እንዳትናደድ" አለው ሁለተኛውስ ብሎ ሲጠይቀው "ሁለተኛው ደግሞ ዱንያ በጠቅላላዋ ትንሽ መሆኗን እወቅ" አለው ታዲያ ዱንያ በአጠቃላይዋ ትንሽ ናትና ለሷ ብለን የምናደርጋቸው እላፊ ነገራት ሁሉ አይገቧትም❗️

2026-10-27 02:28 👁 1 👍 0 💬 0 ↗ 0

✨ኢብኑ ሃዝምرحمه الله "ለአኺራዬ የሚጠቅሙ ስራዎችን በመስራት ወደ አላህ መቅጣጨትን የመሰለ ጭንቀቶቼን ከነፍሴ የማስወግድበት መፍትሄ አላገኘሁኝም" ይላሉ

2026-10-27 02:27 👁 51 👍 0 💬 0 ↗ 0

📚 አዲስ የኪታብ ደርስ 📖የኪታቡ ስም፦👇 "ሂልየቱ ጧሊበልዒልም" (የሸሪዐ እውቀት ተማሪ መሸብረቂያዎቹ) ክፍል 2⃣1⃣ ✍የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ رحمه الله 🔭ትምህርቱ የሚሰጠው ለዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ ሴት ተማሪዎች ጁሙዐና ቅዳሜ ከዐሱር ቡሀላ 🎙የትምህርቱ አቅራቢ፦ ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) የኪታቡን ፒዲ ኤፍ ለማግኘት👇 https://t.me/bin_Husseynfuri…

2026-10-25 23:44 👁 702 👍 1 💬 0 ↗ 1

ــــــــــــــــــــــــــــ "ከአላህ ውጪ የሆነን ነገር የወደደ ያለምንም ጥርጥር በዚያ በወደደው ነገር ይቀጣል።". 📗: الداء والدواء 👉ምንጭ ـــــــــــــــــــــ💎ـــــــــــــــــــــ

2026-10-25 16:37 👁 994 👍 24 💬 10 ↗ 6

⭕️ኢብኑ ተይሚያህ رحمه الله 👇 በርካታ ህመምተኞች ያለ ምንም መድሃኒት ከያዛቸው ህመም ይሽራሉ ይህም ✨አላህ ዘንድ ተቀባይነት ባገኛ ዱአ... ✨ጠቃሚ በሆነ የቁርአን ህክምና እና ✨በልባቸው ጥንካሬ እና በአላህ ላይ ባላቸው መልካም መደገፍ ሊሆን ይችላል"ይላሉ

2026-10-25 12:20 👁 1,205 👍 37 💬 0 ↗ 26

ያ አላህ በአስደናቂ ፍጥነት ቀናቶቹ አልፈው ትላንት በሚመስል መልክ ረመዳን እየመጣልን ነው አዎ ተናፋቂው ወር ሶስት ወር ከአስራ አምስት ቀን ወይም መቶ ምናምን ቀናት ብቻ ቀርተውታል ለረመዳን ወር ቀናት ሌሊት ናፍቆት ባጠቃላይ አመቱ ውስጥ ካሉ ድባቦች ሁሉ ሚደርሰው የለም በተለይ እየተቃረበ ሲመጣ ልብ ውስጥ ሚፈጥረው ስሜት የተለየ ነው። اللهم بلّغنا شهر رمضان في عفوٍ وعافية، نحن وج…

2026-10-25 03:07 👁 1,283 👍 56 💬 2 ↗ 18

ያ ሚስኪን‼ ሰላት የማይሰግድ ፆምም የማይፆም ሆኖ ሳለ ዲኔ ሙሉ እንዲሆን ማግባት አለብኝ ይላል የትኛው ዲን ነው? !!

2026-10-24 10:01 👁 1,421 👍 41 💬 7 ↗ 12

هيثم الدخين- سورة التوبة 🤎

2026-10-24 00:39 👁 1,600 👍 24 💬 0 ↗ 35

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。