✶ ከቀደምት እድሜው ሰማኒያዎቹን ያለፈው አንድ ትልቅ ሰው ለጓደኛው እንዲህ አለው፦ "ከዱንያ ሁለት ነገሮችን ብቻ ተምሪያለሁኝ አንደኛው፦በዚህች ዱንያ ስትኖር ለትልቅ ነገር እንጂ ለትንንሽ ነገሮች እንዳትቆጣ እንዳትናደድ" አለው ሁለተኛውስ ብሎ ሲጠይቀው "ሁለተኛው ደግሞ ዱንያ በጠቅላላዋ ትንሽ መሆኗን እወቅ" አለው ታዲያ ዱንያ በአጠቃላይዋ ትንሽ ናትና ለሷ ብለን የምናደርጋቸው እላፊ ነገራት ሁሉ አይገቧትም❗️
jelalu husseyn (abu zikra)
频道👇በዚህ ቻናል👇 👉ከቁርዓን ከሃዲስና ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉አጠር ያሉ የቁርዓን ድምፆች 👉ሴቶችን ያነጣጠሩ ምክሮች 👉የተጅዊድ አህካም ትምህርቶች 👉ለጀማሪ አጫጭር የኪታብ ደርሶች 👉 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @Abuzikra04bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 23.0
- 平均评论
- 1.0
- 平均转发
- 16.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
✨ኢብኑ ሃዝምرحمه الله "ለአኺራዬ የሚጠቅሙ ስራዎችን በመስራት ወደ አላህ መቅጣጨትን የመሰለ ጭንቀቶቼን ከነፍሴ የማስወግድበት መፍትሄ አላገኘሁኝም" ይላሉ
📚 አዲስ የኪታብ ደርስ 📖የኪታቡ ስም፦👇 "ሂልየቱ ጧሊበልዒልም" (የሸሪዐ እውቀት ተማሪ መሸብረቂያዎቹ) ክፍል 2⃣1⃣ ✍የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ رحمه الله 🔭ትምህርቱ የሚሰጠው ለዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ ሴት ተማሪዎች ጁሙዐና ቅዳሜ ከዐሱር ቡሀላ 🎙የትምህርቱ አቅራቢ፦ ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) የኪታቡን ፒዲ ኤፍ ለማግኘት👇 https://t.me/bin_Husseynfuri…
ــــــــــــــــــــــــــــ "ከአላህ ውጪ የሆነን ነገር የወደደ ያለምንም ጥርጥር በዚያ በወደደው ነገር ይቀጣል።". 📗: الداء والدواء 👉ምንጭ ـــــــــــــــــــــ💎ـــــــــــــــــــــ
⭕️ኢብኑ ተይሚያህ رحمه الله 👇 በርካታ ህመምተኞች ያለ ምንም መድሃኒት ከያዛቸው ህመም ይሽራሉ ይህም ✨አላህ ዘንድ ተቀባይነት ባገኛ ዱአ... ✨ጠቃሚ በሆነ የቁርአን ህክምና እና ✨በልባቸው ጥንካሬ እና በአላህ ላይ ባላቸው መልካም መደገፍ ሊሆን ይችላል"ይላሉ
ያ አላህ በአስደናቂ ፍጥነት ቀናቶቹ አልፈው ትላንት በሚመስል መልክ ረመዳን እየመጣልን ነው አዎ ተናፋቂው ወር ሶስት ወር ከአስራ አምስት ቀን ወይም መቶ ምናምን ቀናት ብቻ ቀርተውታል ለረመዳን ወር ቀናት ሌሊት ናፍቆት ባጠቃላይ አመቱ ውስጥ ካሉ ድባቦች ሁሉ ሚደርሰው የለም በተለይ እየተቃረበ ሲመጣ ልብ ውስጥ ሚፈጥረው ስሜት የተለየ ነው። اللهم بلّغنا شهر رمضان في عفوٍ وعافية، نحن وج…
ያ ሚስኪን‼ ሰላት የማይሰግድ ፆምም የማይፆም ሆኖ ሳለ ዲኔ ሙሉ እንዲሆን ማግባት አለብኝ ይላል የትኛው ዲን ነው? !!
هيثم الدخين- سورة التوبة 🤎
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。