@kaluproject
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 40
- 平均评论
- 1
- 平均转发
- 4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
እንኳን ደስ አለን! የዕብራውያን መልእክት ማብራሪያ የተሰኘው የበኩር ሥራዬ በሕንጸት የመጽሐፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ መለኮት ዘርፍ ተሸላሚ ኾኖአል። እግዚአብሔር ይመስገን! @kaluproject
የጉዲፈቻ ልጆች ነን? 👇 https://youtu.be/VqTi1Ywl14g?is=v6BQn_NLJdCvhCoT @kaluproject
ሰላም፤ እንደምን አላችሁ? ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ለጸሎት የሚያግዙ ሁለት ክላሲካሎችን ልጠቁማችሁ። 1.ለንባብ፣ ለእረፍት https://youtu.be/gMVK8oNxYR4?is=HIBz2dqBss0jx22w ☝️ይህ ክላሲካል በብዙዎች ዘንድ ለንባብ የሚመረጥ ክላሲካል ቢሆንም የእረፍት ስሜት የሚሰጥና ወደ እንቅልፍ ከመሄዳችሁ በፊት እንድትሰሙት የሚመከር ነው። በዝናብ የታገዘና ጥሞና ውስጥ የሚከት ክላሲካል ነው። 2.…
የምትፈልጉትን መጽሐፍ search አድርጋችሁ የምታገኙበት ነጻ ድረ-ገጽ እንካችሁ! 📍Anna's Archive ጉግል ላይ ገብታችሁ "Anna's Archive" ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ፤ አልያም ከስር የማስቀምጥላችሁን ማስፈንጠሪያ ተጫኑት። https://annas-archive.is/account @kaluproject
Check out “Breathe” (Instrumental) by Haniel Kurema from the EP “ሕማማት." It is available on Spotify, Apple Music, iTunes, and YouTube. Link in the comment section 👇 Photos taken at Brooklyn Botanic Garden, NYC 📸 YouTube link 👇 https://youtu.be/rD2HX1K3vWo?is=iN…
“ነገር ግን እውነተኛ መንፈሳዊነት ባለን ነገር ከመርካት ጋራ ትልቅ ትርፍ ነው።” 1 ጢሞቴዎስ 6 : 6 @kaluproject
የዕብራውያን መልእክት ማብራሪያ እጩ ሆኗል። ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https:/…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。