ዛሬ ደባሪ ቅዠት ስቃዥ ነበር ያደርኩት። ተነስቼ ቀጥታ ለእግዜር ነገርኩትና ቀኔን ጀመርኩ። መሄድ የነበረብኝ training ነበረ። በተቻለ መጠን formal መስዬ ተገኘሁ። ሁሉም formal ሆኖ training ተጀመረ። ብዙ ብዙ ነገር ተማርኩ ምናምን ከዛ ግን የቅዠቱ ነገር ከውስጤ አልወጣ ብሎ አልፎ አልፎ ሲረብሸኝ ነበር። ማንም አላወቀም ሰልጣኞቹም አሰልጣኞቹም በምን ያውቃሉ? ከውጪ ለሚያየኝ የሚረብሸኝ ነገር…
Thoughts
频道ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም? comment for the writer : @Exquisiteperfume discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1 Since:Dec-10-2022
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 41.1
- 平均评论
- 1.9
- 平均转发
- 3.0
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
እንዴት አረፈዳችሁ
(无文本内容)
ኮንሰርት ሄጄ አላውቅም። የዘፈን ልክፍት ሳይኖርብኝ ቀርቶ አይደለም። እንደውም በተቃራኒው ያለዘፈን መኖር አልችልም። ግን የኮንሰርት ጥቅም አይታየኝም እኔ የምወደው ዘፈኑን እንጂ ከዘፋኙ ምን ጉዳይ ቀረኝ? ግን የዛሬው ኮንሰርት ላይ ላየኝ ከላይ ያልኩት አንዱም እውነት እንዳልሆነ ይረዳል። የአቻ ግፊት ፊልም ላይ ብቻ ያለ ሀሳብ እንዳልሆነ የገባኝ በተግባር ሳየው ነው። ከክላስ ስንመለስ እንደልማዴ ፀሀይ እስክት…
(无文本内容)
ፍፁም እውነት ወይም ፍፁም ውሸት ወይም ቅልቅል የሆነ ፅሁፍ ሊለቀቅላችሁ ነው...
Download አድርጌ አክርሜ አክርሜ ዛሬ ስራ ስፈታ ሳየው ምን ሆኜ ነው እስካሁን አስብሎኛል። Romance ለምትወዱ ሰዎች የሚሆን የተወሰነ Christian romance genre touch ያለው ነው። እኔ enjoy ስላደረግኩት ጋበዝኳችሁ
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。