ዕድሜህ ስንት ነው ? ስንት ዓመት ኑረሀል? ምን አሳልፈሀል ምንስ ቀርቶብሀል እንደያዕቆብ እየው ዞረህ ወደኃላ ስትቀርብ ሚርቅህን የዕድሜህን ጥላ ስንት ዓመት አለፈህ ጌታህን ካወቅኸው? ተመችተኸዋል ወይስ ቆረቆርኸው? ኧረ ለማደግህ ምን ምልክት አለህ የኃጢአት ጡጦህን ጣልከው ትጠባለህ? ዛሬም እንደ አምናው ዳዴን አልጨረስክም? ማደግህ ሊታወቅ መራመድ አልቻልክም ? አሊያማ ከደፈርክ አደኩኝ ለማለት ስንት ዓመት…
የአባቶች ምክር
频道አስተማሪ የሆኑ የአባቶች ምክሮችን ÷መንፈሳዊ ፁሑፎችን እና ትምህርቶችን የምንጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 72.1
- 平均评论
- 1
- 平均转发
- 24.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ከሰው የማይገኘውን ከእግዚአብሔር ብቻ የሚገኘውን ውጣዊ ሰላም እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን! ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ(ዶ/ር)
አፋልጉኝ የጠፋው ልጅ ልጄ ከቤት ወጥቶ ከጠፋ ረጅም ወራት አስቆጥሯል። ለዘመናት ሁሉ ተመልሶ ይመጣ ይሆን እያልሁ በር በሩ ላይ ቆሜ መተከዜን አላቆምኩም። ስለዚህ ስለጠፋብኝ ውድ ልጄ ያልከፈልኩት፣ ያላወጣሁት ገንዘብ እና ውድ ንብረት የለኝም እስከመጨረሻው የደምና እንባ ጠብታ ድረስ ክፍዬለታለሁ። ልጄ ከመጥፋቱ በፊት ከእኔ ጋር ትንሽ ግጭት ቢኖረውም አልታዘዝ የሚለኝ ቢሆንም ነገር ግን ሁሉን ይቅር ብዬዋለሁ…
አንድ ሰው ከቤተ ክርስቲያን ቢርቅም እንኳ፣ እግዚአብሔር ለርሱ ያለው ፍቅር ፈጽሞ አይቀንስም። ፈጣሪ ሰዎችን የሚወደው በሃይማኖታቸው ጽናት ብቻ ሳይሆን፣ በፍጹም አባታዊ ርኅራኄው ነው፤ ምክንያቱም የእርሱ ፍጥረቶች ናቸውና። እኛም የክርስቶስን አምሳል ለዓለም የምናሳየው ከእኛ የተለዩትንና የራቁትን በፍቅር፣ በትሕትናና በጸሎት ስንሸፍን ነው። ፍቅር ብቻ ነው የወደቀውን የሚያነሣው፣ የራቀውንም ወደ አባቱ ቤት የሚ…
(无文本内容)
(无文本内容)
"ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠና ዘጠኙን በጎች በበረሃ ትቶ አንዲቷን የጠፋችውን በግ ሊፈልግ እንደወጣ ሁሉ፣ ከእምነት መንገድ የራቁትን ሰዎች በፍቅርና በርኅራኄ መፈለግ የክርስቲያኖች እውነተኛ ተግባር ነው። ከሃይማኖት ወጡ ብለን በጠላትነት ወይም በኩነና ዓይን ልናያቸው አይገባም። ክርስቶስ ለእነርሱም ሲል መስቀል ላይ እንደተሰቀለ አውቀን፣ በፍቅር እጃችንን ልንዘረጋላቸው ይገባል፤ የይቅርታና የፍቅር እጅ እን…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。