አዲስ ነገር መረጃ

频道
@Addis_News · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot

广告 B
最近同步 48 分钟前
收录于 2026-10-09
订阅数 10.2万 7 日 -38 · 30 日 —
30 天平均曝光 7,478 近 24h 3,908
互动率(ERR) 3.8% 7 天发帖 100
广告投放评级 B Ads Index 63

订阅数趋势

10-11 03:11 → 10-29 22:26 · 区间变化 -4,353

最低 10.2万 最高 10.7万 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
27.7
平均评论
0
平均转发
6.2
广告帖子(30 天)
3
广告占比
0.8%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

“ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን” ወደ ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት !! የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ ቀደም ሲል የተሰረዘው “ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬዲዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት”፣ “ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት” በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት ፈቃድ እንደተሰጠው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ባደረገ…

2026-10-29 22:10 👁 781 👍 3 💬 0 ↗ 0

የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት እና ምልጃ አይለየን🙏 በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ሥላሴን አመስግነዋል፡፡ አባታቸው ጸጋ ዘአብና እናታቸው እግዚእ ኃረያ ፍሥሐ ጽዮን ብለው ሰየሟቸው፡፡ በአንድ ወቅት ታዳጊው ፍሥሐ ጽዮን ወደ ጫካ ለአደን በሔዱበት ጌታችን ተገልጦ ጸጋ መንፈስ ቅዱን አሳደረባቸው፡፡ ለሐዋርያዊ…

2026-10-29 22:04 👁 961 👍 5 💬 0 ↗ 1

(无文本内容)

2026-10-29 22:03 👁 811 👍 1 💬 0 ↗ 0

📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ⛔ መስፈርቶች ፦ 📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 3 ወር እና ከዛ በላይ 💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላ…

2026-10-29 22:01 👁 871 👍 0 💬 0 ↗ 0

ጦርነት አሁን ይጀመር ኢትዮጵያውያን!! የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ኤርትራ እንድትወረር ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛሉ የኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በመንግሥት ኃይሎች በቅርብ ሳምንታት በታጣቂዎች እና በኤርትራ ኃይሎች ላይ የተገኙ ስኬቶችን ተከትሎ፤ ሀገሪቱ ጎረቤት ኤርትራን ወራና በባህር በር ላይ ባለቤትነቷን እንድታረጋግጥ በመቀስቀስ ላይ ናቸው። «የባህር በርን ለማስከበር እና ከኤርትራ…

2026-10-29 20:52 👁 2,975 👍 50 💬 0 ↗ 0

የልጅዎ ትምህርት ቤት ውጤት እንዲቀየር ታማኝ እና ብቁ መምህር ይፈልጋሉ? የልጅዎ ትምህርት ቤት ውጤት አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሔው በቅርብዎ ነው። "ዕንቁ ቱቶር ኤጀንሲዎች ነን" ጥራታቸውን የጠበቁ እና በጥብቅ የሥነ ምግባር ግምገማ አልፈው የተመረጡ ብቁ መምህራንን ወደ መኖሪያ ቤትዎ በመላክ የልጅዎን የትምህርት አቀባበል በመለወጥ ከጎንዎ እንሆናለን። የእኛ መምህራን ተማሪዎች ውጤታቸው እንዲያድግ፤ የሥ…

2026-10-29 20:45 👁 3,004 👍 3 💬 0 ↗ 0

በአዲስ አበባ ዳቦ ቤቶች የ70 ግራም ዳቦ ዋጋ ላይ የ2 ብር ቅናሽ ተደረገ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ በነፃ ገበያ ሲሸጥ የቆየው የ70 ግራም ዳቦ ዋጋ ላይ ቅናሽ መደረጉን የአዲስ አበባ ዳቦ አምራቾች ማህበር አስታወቀ። ማህበሩ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በላከው ይፋዊ ደብዳቤ እንደገለጸው፣ ከክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የዳቦ አምራች ማህበራት አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት ካካ…

2026-10-29 19:28 👁 4,111 👍 29 💬 0 ↗ 7

ህገ ወጥ የተሽከርካሪ ጥቁር ሽፋን (Sticker) ፈቃድ ወረቀት በሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል‼️ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ህገ ወጥ የይለፍ ወረቀት (Pass) በሚጠቀሙ፣ ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል ውጪ የሆነ የጥቁር ስቲከር ፈቃድ ወረቀት እንዲሁም በልየ ልዩ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ውስጥ የተገኙ ሞተር ሳይክልና ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ ይገ…

2026-10-29 18:37 👁 4,528 👍 11 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。