ጥቅምት ፫ ቀን የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በዓለ ጽንሰት አባ ጊዮርጊስ የተወለዱት በአሁኑ ደቡብ ውሎ ሀገረ ስብከት በቦረና አውራጃ በከለላ ወረዳ ልዩ ስሟ (ሰግላ) በተሰኘች አካባቢ ነው፡፡ አባታቸው ሕዝበ ጽዮን ከተከበሩ መምህራን ወገን የሆኑና የቤተ መንግሥት ባለሟል፤ መጽሐፍትን የሚያውቁ የሸግላ ሀገር ገዥ ነበሩ፤ እናታቸው ደግሞ በወለቃና በበቶ ወንዝ መካከል ከሚገኙ ሸማምንቶች የተወለዱ እ…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 48.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 53.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
( ... ከላይኞቹ ፪ ክፍሎች የቀጠለ ክፍል ፫) ፫. በፈቃዳቸው ጾሙን በመጾም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ሥርዓተ አምልኮ መሠረት ኹለት ዐይነት አጽዋማት አሉ፤ እነዚህም የሕግ አጽዋማትና የፈቃድ አጽዋማት በመባል ይታወቃሉ፡፡ ስለዚህ ከፈቃድ አጽዋማት አንዱ ጾመ ጽጌ ነው፡፡ ይኸውም እመቤታችን በልጇ ምክንያት ተሰድዳ የተቀበለችውን ልዩ ልዩ ጸዋትወ መከራን በማሰብ ካህናትና ምእመናን በፈቃዳቸው…
( ... ከላይኛው የቀጠለ ክፍል ፪) ... ጌታም እመቤታችን በግብፅ ከገጠማት ችግርና ረኀብ ልቅሶና ሰቆቃ እንድታገግምና እንድትጽናና ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እንድትካስ አድርጓል። እመቤታችን ልጇን አዝላ ከአረጋዊ ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ኢትዮጵያ ስትገባ የመጀመሪያ አቀባበል ያደረገላት የሃገራችን ንጉሥ ነው፤ ንጉሥ ባዜን ይባላል፡፡ ይህ ንጉሥ አስቀድሞ ሀገራችንን ወክሎ በቤተ ልሔም ተገኝቶ እጅ መንሻ አቅርቦ ለእመ…
በዘመነ ጽጌ የምእመኑ ተሳትፎ ከትንሽ እስከ ትልቅ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሙሉ ተሳትፎ ከሚያደርግበት ሥርዓተ አምልኮት አንዱ ይህ ወርኃ ጽጌ ነው። ይኸውም ምእመናን በ፫ ዋና ዋና መንገድ ተሳትፎ ያደርጋሉ፡፡ ፩. በማኅሌት ይሳተፋሉ ምእመናን በዕለተ ስንበት ከቅዳሜ ማታ ጀምሮ ነጫጭ ልብስ ለብሰው እንደ ሳንቃ ዙርያውን ግጥም ብለው ከሊቃውንት ጋር በማሕሌት ያድራሉ፤ የጽጌ ማኅሌት እጅግ ደማቅና ልዩ…
ዘመነ ጽጌ ጽጌ ማለት 'ጸገየ – አበበ' ከሚለው ከግዕዝ የተገኘ ሲሆን አበባ ማለት ነው:: በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮና በቅዱስ ያሬድ የዜማ ይትበሃል መሠረት ደግሞ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ሲሆን ይኸውም አንድ ወር ከዐሥር ቀን ወይም አርባ ቀን ይሆናል:: ይህ ወቅት «ወርኃ ጽጌ» ወይም «ዘመነ ጽጌ» ተብሎ ይጠራል። በእነዚህ ስሞናት በቤተ ክርስቲያን የሚነበቡ ምንባባት የሚዘመሩት መዝሙ…
❝አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል — መስቀሌን በመስቀለኛ ስፍራ አኑር።❞ የሚል ራዕይ ገልጦላቸው ሲፈለግ ጎበዝ አናጺ የጠረበው የምትመስል ግሽን ተራራ ተገኘች። መስቀሉ በኢትየጵያ እየተዘዋወረ ታላላቅ ቦታዎችን ከባረከ በኋላ አዋጅ ነግረው ታላቅ በዓል አድርገው መስከረም ፳፩ ቀን ፲፬፻፵፫ ዓ.ም ግማደ መስቀሉን በግሸን ተራራ የእግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን አንጸው በዚያ ውስጥ አኑረውታል። እስካሁንም ድረስ በ…
❝ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ኢይብለክሙ አግብርትየ አላ አዕርክትየ አንትሙ መዋርስትየ ድሙር ማኅበሮሙ ፫፻፲፰ ድሙር ማኅበሮሙ እለ ተጽሕፈ አስማቲሆሙ በሰማያት ድሙር ማኅበሮሙ ውስተ ኵሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ሰንበትስ በእንተ ሰብእ ተፈጥረት ወአኮ ሰብእ በእንተ ሰንበት ድሙር ማኅበሮሙ ብርሃን ወሀቤ ሰላም አምላክ ዘበአማን — ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ ወዳጆቼ እ…
ብዙኃን ማርያም መስከረም ፳፩ ቀን «ብዙኃን ማርያም» ተብሎ ይጠራል። ይኸውም ምሥጢርና ታሪካዊ አመጣጥ አለው። ይህ ዕለት መከበሩ ስለብዙ ነገር ነው። ሁለቱን በዚህ ጽሑፍ እንመለከታለን። አንደኛው ምክንያት ለተፍጻሜተ ስማዕት ለቅዱስ ጴጥሮስ አኪላስ፣ እለእስክንድሮስና አርዮስ የሚባሉ ሦስት ደቀ መዛሙርት ነበሩት። አርዮስ መጻሕፍትን አብዝቶ ማንበብና መመራመር ያበዛ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ከቤተ መጻሕፍት ገ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。