ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

频道
@FKR_ESKE_JENET · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot

广告 A
最近同步 8 天前
收录于 2026-10-09
订阅数 3万 7 日 -70 · 30 日 —
30 天平均曝光 6,369 近 24h 3,547
互动率(ERR) 11.8% 7 天发帖 2
广告投放评级 A Ads Index 75

订阅数趋势

10-14 09:08 → 10-21 19:12 · 区间变化 -70

最低 3万 最高 3万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
35.1
平均评论
0
平均转发
20.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
19

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

قد تملك ألف وسيلة... ويملك غيرك توفيقًا واحدًا من الله، فيسبقك بها جميعًا አንተ ሺህ ስልቶችና መንገዶች ሊኖሩህ ይችላሉ ፡ ሌላው ሰው ግን ከአሏህ ዘንድ የተሰጠ አንዲት ተውፊቅ ኖሮት በእርሷ ሁሉንም ቀድሞህ ያልፋል ። የሰው ልጅ ምንም ያህል ብልጣ ብልጥ ቢሆን እና እውቀቱን ፣ ገንዘቡንና በርካታ ስልቶቹን ቢደረድር የአሏህ እገዛና በረከት ካልታከለበት ጥረቱ ሁሉ ባዶ…

2026-10-15 01:53 👁 3,749 👍 83 💬 0 ↗ 38

(无文本内容)

2026-10-15 01:53 👁 3,345 👍 0 💬 0 ↗ 1

ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ! በዚህ ዓለም ውስጥ ካሉ ታላላቅ ህጎች አንዱና ዋናው ቁልፍ ምስጋና ነው። አሏህ ቃል ሲገባልን :- لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ» ''ብታመሰግኑኝ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ '' ብሎናል ። ምስጋና ማለት በምላስ ብቻ አልሃምዱሊላህ የሚባል ቃል ሳይሆን ልብህ በጌታህ ቸርነት ተሞልቶ ተስፋ አድርጎ አካልህ ደግሞ እርሱን በመታዘዝ የሚገልጹት ታላቅ ኢባዳ…

2026-10-12 18:34 👁 5,407 👍 80 💬 0 ↗ 27

(无文本内容)

2026-10-12 18:34 👁 4,247 👍 0 💬 0 ↗ 2

قُلْ إِنَّ الْأَمْرَ كُلَّهُ لِلَّهِ በላቸው፡- ነገሩ ሁሉ የአሏህ ነው ! በዚህ ህይወት ውስጥ በሚያጋጥሙህ ፈተናዎችና ውጣ ውረዶች መካከል ቀልብህን እረፍት የሚሰጥ ታላቅ ሀቅ አለ እርሱም ''ነገሩ ሁሉ የኣላህ ነው '' የሚለው የአሏህ ቃል ነው። በህይወትህ የምታልፍባቸው ውሳኔዎች ጭንቀቶች የምትመኛቸው መልካም ነገሮች እና እንዲወገዱልህ የምትፈልጋቸው መከራዎች በሙሉ በሰው ልጆች እጅ ሳይ…

2026-10-10 01:32 👁 6,273 👍 97 💬 0 ↗ 62

(无文本内容)

2026-10-10 01:32 👁 5,193 👍 3 💬 0 ↗ 1

ارْحَمُوا مَنْ فِي الأَرْضِ يَرْحَمْكُمْ مَنْ فِي السَّمَاءِ በምድር ላይ ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው ያዝንላችኋል። እዝነትና ርህራሔ የአማኝ ልብ ዋነኛ መገለጫዎችና ወደ አሏህ የሚያቀርቡ ታላላቅ የኢባዳ መንገዶች ናቸው። ነብዩ (ﷺ) «በምድር ላይ ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው ያዝንላችኋል » ብለውናል ። ለሰዎችም ሆነ ለሌሎች ደካማ ፍጥረታት የምናሳየው ርህራሔ የረህማንን ሰፊ እ…

2026-10-08 01:46 👁 7,031 👍 79 💬 0 ↗ 25

(无文本内容)

2026-10-08 01:46 👁 5,839 👍 0 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。