አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው…
አቡ አድናን (عبد الله اول) On Line ገቢያ (Surprise )
频道Share&join 👇👇👇👇👇 https://t.me/+tzP0nHfTaVs5MzY0 Abu Adnan on line shop (gift) መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላልና (Abu Adnan) The best things are the moderate ones خير الأمور اوسطها
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.3
- 广告帖子(30 天)
- 4
- 广告占比
- 7.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ከፈጅር ሶላት የተኙ ሰወች የፈጅርን ሱጁድ ጠዓም ቢቀምሱ ኑሮ . እንቅልፍቸዉ ብቻ ቅጣት እንደሆናቸዉ ያውቁ ነበር..🤌 "ጀነት ፈላጊወች ሶላተል ፈጅር" አደራ الصلاة خير من النوم الصلاة خير من النوم 👉የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!! 👉የፈጅር ሰላትን አደራ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱ ስገዱ የምቶዶቸውንም አቁ ። የፈጅር ሶላት…
اللهم امين يارب العالمين ያረብ!! ያረብ እያሉ፣ ለሚጣሩ አንደበቶች፤ አንተን ከመከጀል፣ ላልሰለቹ ልቦች። ተስፋን ላልቆረጡ፣ ዛሬም ሆነ ትናንት፤ በጥዋትም በማታም፣ ከደጅህ ለጠኑት። ለነዚያ ምስኪኖች፣ ለሆኑት ባሮችህ፤ አቤት በላቸው፣ እባክህ ያ "አላህ"! ከከጀሉት በላይ፣ አድርገህ ስጣቸው፤ በሰፊው እዝነትህ፣ ያረብ ጎብኛቸው።
🍫ነገ ሠኞ ነው☕️ የቻለ ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ሌሎች ይፆሙ ዘንድ ያስታውስ።❞ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- ማንኛውም የአላህ ባሪያ ለአንድ ቀን በአላህ መንገድ የፆመ አላህ በዚህ ቀን ምክንያት ፊቱን ከእሳት (ከጀሀነም) እስከ ሰባ አመት ድረስ ያርቃል። https://t.me/Abu_Amar_hawalla ወደ ሀዋላችን ግሩብ ለመቀላቀል ➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN ወዴ ቻናል ለመቀላቀል https://…
ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
❓የነቢያችን 🤍 እናት ወደ መድና ነቢያችንን ይዛ ለምን ሄደች? ꜱᴩᴏɴꜱᴏʀᴇᴅ ʙʏ @sunnawave
◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 03) 📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» 📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ◎ ለወንዶች፡ 5 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች እንድሁም ◎ ለሴቶች፡ 9 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች በዚህ ትምህርት ውስጥ ተዳሰዋል። 🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
ወሳኝኝኝኝኝ
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。