Event Addis Media

频道
@EventAddis1 · 艺术与设计 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Connect with Addis artistic community! Contact: @Tmanaye

广告 B+
最近同步 6 天前
收录于 2026-10-09
订阅数 9,238 7 日 -29 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,448 近 24h 1,845
互动率(ERR) 20.0% 7 天发帖 7
广告投放评级 B+ Ads Index 73

订阅数趋势

10-11 05:03 → 10-24 10:41 · 区间变化 -40

最低 9,238 最高 9,278 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
12.8
平均评论
0
平均转发
12.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🔶 ማህሙድ አህመድ በሕይወት አለ "ምን ቢያረጋችሁ ነው? አባቴ በሕይወት እያለ ሞተ እያላችሁ የምታወሩት?" የድምጻዊ ማሕሙድ ልጅ ሀብቱ የአንጋፋው ድምፃዊ ማሕሙድ አሕመድ ልጅ ሀብቱ ማሕሙድ ፤ "ማሕመድ አህመድ አረፈ" በሚል በማኀበራዊ ሚዲያ ገጾች በዛሬው ዕለት ሲሰራጭ የቆየው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሐሰት መሆኑን አስታወቀ። ኤቨንት አዲስ ሚዲያ እንደተመለከተው ሀብቱ ማህሙድ ባስተላለፈው መልዕክት "አንዳንድ የፌስቡ…

2026-10-23 04:54 👁 1,327 👍 23 💬 0 ↗ 4

🔶የአበባ ደሳለኝ አዲስ አልበም ደርሷል የዘጠናዎቹ ተወዳጅ ድምፃዊት የሆነችው አበባ ደሳለኝ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊታቀርብ መሆኑን ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል። አበባ ደሳለኝ ከ13 ዓመታት የሙዚቃ አልበም እረፍት በኋላ የምታወጣው ይህ አልበም "መርቁኝ" የተሰኘ ስያሜ ወጥቶለታል። ለተጨማሪው: Telegram: https://t.me/EventAddis1 Facebook: https://www.facebook.com/pr…

2026-10-23 00:05 👁 1,614 👍 19 💬 0 ↗ 11

🔶የማዲንጎ አፈወርቅ አዲስ አልበም ተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በሕይወት እያለ ሲሠራቸው የቆያቸውና ያላጠናቀቃቸው ያልተሰሙ የሙዚቃ ስብስቦች የያዘው አዲስ አልበም ይፋ የሚሆንበት ቀን መታወቁ ተገለጸ። “አሻራ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አልበም በድምፃዊው ልጅ በዲቦራ ማዲንጎ አማካኝነት ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ የፊታችን ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም በተለያዩ የሙዚቃ ማሰራጫ መተግበሪያዎች በኩል ለአድማጮች…

2026-10-22 23:50 👁 1,592 👍 19 💬 0 ↗ 12

✅እንግሊዝኛን በቀላሉ እና በራስ መተማመን ለመናገር ዝግጁ ነዎት? ✅የ Yimaru አፕሊኬሽንን በማውረድ ዛሬውኑ ልምምድ ይጀምሩ፦ 👇: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app መልካም የትምህርት ጊዜ! ✨ እንግሊዘኛ መማር ከፈለጉ ይህ ቻናል ለእርስዎ ነዉ!

2026-10-19 18:09 👁 2,262 👍 2 💬 0 ↗ 2

🔶"ምስጠት - The Listening Room" የሥነ-ጽሑፍ፣ የሙዚቃ እና የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያንን የሚያገናኝ "ምስጠት - The Listening Room" የተሰኘ አዲስ መድረክ ተዘጋጅቷል። በዚህ ዝግጅት ላይ ማሎ ተጋባዥ እንግዳ ሲሆን መካኒሳ ሲዶ ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ጃዝ ኮፊ ጥቅምት 11 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ይካሄዳል። የመግቢያ ዋጋው 400 ብር መሆኑ ተገልጿል። ለተጨማሪው: Telegr…

2026-10-19 14:22 👁 2,373 👍 5 💬 0 ↗ 2

🔶አደይ ኮንቴምፖራሪ የጥበብ ሽልማት ተካሄደ በኢትዮጵያ የኮንቴምፖራሪ ጥበብን ለማበረታታትና ለባለሙያዎች ዕውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው "አደይ ኮንቴምፖራሪ የጥበብ ሽልማት" የመጀመሪያ ዙር የሽልማት ሥነ ሥርዓት ፤ ጥቅምት 7 2019 ዓ፣ም በዓድዋ ድል መታሠቢያ ሙዚየም ተካሄደ። በ19 ዘርፎች ለጥበብ ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል።ከዋናው የሽልማት ዝግጅት በተጨማሪም የሥዕል ዐውድርዕይ፤ የሰርከስ ትርዒት፤የፋሽን ሾ…

2026-10-19 14:16 👁 2,117 👍 8 💬 0 ↗ 6

(无文本内容)

2026-10-19 14:16 👁 1,632 👍 0 💬 0 ↗ 1

🔶 "ወመዘክር" የስያሜ ማሻሻያ አደረገ "የኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት" በሚል ስያሜ ሲጠራ የቆየው ወመዘክር ስሙን ወደ "የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት ባለሥልጣን" ቀይሯል። ይህም የተቋሙ ስም እና መዋቅራዊ አደረጃጀት በዐዋጅ ቁጥር 1440/2019 መሠረት እንደፀደቀ ተቋሙ አስታውቋል። የስያሜው ለውጥ ተቋሙ የነበረውን የአሠራር ወሰን በማስፋት፣ መዋቅሩን እስከ ታችኛው…

2026-10-16 22:50 👁 2,580 👍 17 💬 0 ↗ 8

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。