"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

频道
@Orthodoxtewahdoc · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን። @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗

广告 C+
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-09
订阅数 2.5万 7 日 -79 · 30 日 —
30 天平均曝光 750 近 24h 384
互动率(ERR) 1.5% 7 天发帖 104
广告投放评级 C+ Ads Index 55

订阅数趋势

10-11 05:11 → 10-21 03:22 · 区间变化 -79

最低 2.5万 最高 2.5万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
9.5
平均评论
0.1
平均转发
3.0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ ጥቅምት ፲፩ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን🕊

2026-10-21 03:07 👁 53 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-21 03:07 👁 51 👍 0 💬 0 ↗ 1

(无文本内容)

2026-10-21 03:07 👁 53 👍 0 💬 0 ↗ 1

#እግዚአብሔር ወረት የለውም በትላንት ከወደደህ ይልቅ ዛሬን አብዝቶ ይወድሀል። እለት እለት ብትበድለውም እለት እለት ምህረቱ ይበዛልሃል። እለት እለት ጥበቃው አይጎልብህም። የበዛውን በደልህን ኣሳንሶ ጥቂቷን መልካም ስራህን አግዝፎ በቸርነቱ ያኖርሃል። ክብር ምስጋና አምልኮ ዉዳሴ ለስሙ ይሁን ለዘለአለሙ አሜን ።🙏✝️⛪

2026-10-21 00:10 👁 395 👍 30 💬 2 ↗ 2

እንዳንተ ያለ መሐሪ ማነው? ዛሬ የዘመነ ጽጌ ሦስተኛው ሰንበት ነው። በዚህ ዕለት ሌሊት በአባቶቻችን የተዘመረው የቅዱስ ያሬድ መዝሙር "ወመኑ መሐሪ ዘከማከ(እንዳንተ ያለ መሐሪ ማነው?)" የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን የፍጥረት ሁሉ ተስፋ የሆነውን የእግዚአብሔርን ምሕረት ያስታውሳል፥ ያመሰግናልም። ቅዱስ ያሬድ "ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ፥ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ፥ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ።" ይላል። "ከኖህ…

2026-10-20 22:14 👁 558 👍 13 💬 0 ↗ 3

🍁#ወር በገባ በ11 የብፅእት ቅድስት ሐና ወርሃዊ በዓሏ ነው #እንኳን የሰማይና የምድር #ንግስት የሆነችውን እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለወለደችልን ለቅድስት ሐና ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን💕🕯 "ሰላም ለኪ ለጸሎተ ኩሉ ምዕራጋ:: ከመ አስካለ ወይን ዲበ ሐረጋ:: ሐና ብጽዕት ተፈስሒ እንበለ ንትጋ:: እስመ ረከብኪ ሞገሰ ወአድማዕኪ ጸጋ:: እምሔውተ አምላክ ትኩኒ በሥጋ::" #አቤት መመረጥሽ የተባ…

2026-10-20 20:09 👁 567 👍 11 💬 0 ↗ 2

(无文本内容)

2026-10-20 20:09 👁 360 👍 4 💬 0 ↗ 1

💦"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጸሎቱና በረከቱ በህዝበ ክርስቲያን ላይ ለዘላለም ይኹንና እና ወር በገባ በ 11 የብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም አባት ቅዱስ ብፁእ ኢያቄም መታሰቢያው ነው 🙏 📍ኢያቄም ማለት ክፍ ከአንደበቱ የማይወጣ፣ምፅዋትን የሚወድ አምላከ እስራኤልን በንጹህ ልቡ የሚያመልክ ሰው ነው።በረከቱ እረድኤቱ ይደርብን🙏…

2026-10-20 20:09 👁 420 👍 6 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。