✨ የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ! — ታላቅ የኒያ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ✨ በአላህ ፈቃድ በደሴ ከተማ ልዩና ታላቅ የኒያ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል! 📅 ቀን፦ እሁድ — ጥቅምት 1 / 2019 ዓ.ል 💢 ቦታ፦ ደሴ — መስጂደ አስ-ሱና ⏰ ሰዓት፦ ከጧቱ — 2:30 🎙 በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ የተከበሩ ዑስታዞች፣ ሸይኾችና ወንድሞች፦ 1) ሸይኽ ሙሐመድ መኪን 2) ሸይኽ ሙሐመድ አሚን 3) ሸይኽ ሙሐመ…
ጀዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የደዕዋና የቂራዓት ማዕከል {Official Channel }
频道ይህ ቻናል በአማራ ክልል ላይ የሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች የቂራአት የደዕዋ የኮርስ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት በየገጠሩ በየከተማ የሚደረጉ ደዕዋዎችን ደረሶችን ኮርሶችን የምናስተላልፍበት ነው ስለሆነ ሁላችንም በመቀላቀል ደዕወተ አሰለፊያ በሀገራችን ላይ እንዲታብብ የበኩላችንን እንወጣ። https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 20
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 11
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
ከባለፈው የቀጠለ ምስጋናችን ከልብ ነው። **** የተከበሩና የተወደዱ ታላቁ የየመን ሙሐዲስ ሸይኽ አልዩ አ'ራዚሒ حفظه الله ከሳዑዲ ወደ ግብፅ እንዲሁም ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ አድካሚ ጉዞ ተጉዘው ዕውቀትዎን ያለ ምንም መሰላቸት ስላካፈሉን እንዲሁም የልባችንን ጥማት ስላረኩልን ከልብ እናመሰግናለን። የመንገዱን ድካምና ርቀት ሳያዩ፣ ውድ ጊዜዎንና እውቀተዎን ለእኛ በመስጠት ያስተማሩን ታላቅ ትምህርት በልባ…
(无文本内容)
https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel?livestream=5d5c0bc156cd851bad
ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቀድማችሁ የገባችሁንም ይመለከታል ✅ ውድ የሰለፍያ wave የቻናል ባለቤቶች በሙሉ ዌቫችንን ከ vps level ወደ H.s.l ( Higher security level ) ስላሳደግን በአዲስ መልኩ ቴሌግራም በ international ደረጃ verify የተደረገ አካውንት መሆን ስላለበት እና ፈጣን እድገት ለማሳደግ እንዲመች አካውንት ቀይረናል። ሰለዚህ ከታች ባለው አካውንት ሁላችንም ሊንካችሁን…
ማነው ጀግና ፈጥኖ የሚመልስ 🚁 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ስጦታ ያገኛል ! 1ኛ, ጥያቄ ቢስሚላህ የሚለው ቃል በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ግዜ ተጠቅሷል ?
ፈጥኖ የመለሰ ! 🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ ስንት ቦታ ተጠቀሰ ?
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。