قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

频道
@Abu_Amar_Mohammed · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

وَتَزَوَدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ

广告 B
最近同步 8 天前
收录于 2026-10-09
订阅数 5,142 7 日 -24 · 30 日 —
30 天平均曝光 478 近 24h 242
互动率(ERR) 4.7% 7 天发帖 15
广告投放评级 B Ads Index 58

订阅数趋势

10-11 05:14 → 10-21 03:20 · 区间变化 -24

最低 5,142 最高 5,166 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
1.3
平均评论
0.1
平均转发
1.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
20

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ከፈጅር ሶላት የተኙ ሰወች የፈጅርን ሱጁድ ጠዓም ቢቀምሱ ኑሮ . እንቅልፍቸዉ ብቻ ቅጣት እንደሆናቸዉ ያውቁ ነበር..🤌 "ጀነት ፈላጊወች ሶላተል ፈጅር" አደራ الصلاة خير من النوم الصلاة خير من النوم 👉የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!! 👉የፈጅር ሰላትን አደራ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱ ስገዱ የምቶዶቸውንም አቁ ። የፈጅር ሶላት…

2026-10-20 10:54 👁 77 👍 2 💬 0 ↗ 0

اللهم امين يارب العالمين ያረብ!! ያረብ እያሉ፣ ለሚጣሩ አንደበቶች፤ አንተን ከመከጀል፣ ላልሰለቹ ልቦች። ተስፋን ላልቆረጡ፣ ዛሬም ሆነ ትናንት፤ በጥዋትም በማታም፣ ከደጅህ ለጠኑት። ለነዚያ ምስኪኖች፣ ለሆኑት ባሮችህ፤ አቤት በላቸው፣ እባክህ ያ "አላህ"! ከከጀሉት በላይ፣ አድርገህ ስጣቸው፤ በሰፊው እዝነትህ፣ ያረብ ጎብኛቸው።

2026-10-19 10:36 👁 127 👍 5 💬 0 ↗ 0

🍫ነገ ሠኞ ነው☕️ የቻለ ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ሌሎች ይፆሙ ዘንድ ያስታውስ።❞ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- ማንኛውም የአላህ ባሪያ ለአንድ ቀን በአላህ መንገድ የፆመ አላህ በዚህ ቀን ምክንያት ፊቱን ከእሳት (ከጀሀነም) እስከ ሰባ አመት ድረስ ያርቃል። https://t.me/Abu_Amar_hawalla ወደ ሀዋላችን ግሩብ ለመቀላቀል ➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN ወዴ ቻናል ለመቀላቀል https://…

2026-10-19 04:50 👁 390 👍 2 💬 0 ↗ 1

የት ነው የምታውቂው?

2026-10-19 00:00 👁 118 👍 0 💬 0 ↗ 0

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 📢 ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን ኸድር ኢብራሂም ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ወንድማችን ኸድር ኢብራሂም ሀሰን ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአብልኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና ልዩ ቦታዋ ደፋጢት ተብሎ በሚጠራ መንደር ነው ።እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመቀየር ወዴ ሳኡዲ አረቢያ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም የመን ላይ አላህን በማይፈሩ ደላሎች /ሽፍታዎች ታግቶ እየተሰቃየ ይገኛል እሱን…

2026-10-17 18:19 👁 141 👍 0 💬 0 ↗ 2

አንዳንድ ጊዜ አላህ ሱ•ወ እኛ በናቅናቸው ፍጥረቶቸ ውስጥ የችግራችን የድክመታችን የሀዘናችን የህመማችንን ፈውስ በነሱ ውስጥ ሚስጥር ያረግልናል! ድንገትም በነሱ ስበብ ከወደቅንበት ያነሱናል! እኛ ባሰብነው አይሆንም ህይወት የክስተት ውጤት ናት ሰዎች ዛሬ ይወዱሀል ነገ ይጠሉሀል ዛሬ ይደግፉውሻል ያከብሩሻል ያደንቁሻል ነገ ያዋርዱሻል ያራክሱሻል ያጣጥሉሻል የጠበቅሽው ሲክድሽ የናቅሽው ይታመንሻል! ሰዎችን አትናቁ…

2026-10-17 16:15 👁 214 👍 0 💬 0 ↗ 0

◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 03) ​📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» ​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ◎ ለወንዶች፡ 5 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች እንድሁም ◎ ለሴቶች፡ 9 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች በዚህ ትምህርት ውስጥ ተዳሰዋል። ​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

2026-10-17 15:57 👁 126 👍 1 💬 0 ↗ 2

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት…

2026-10-16 16:15 👁 234 👍 2 💬 1 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。