የዘንድሮ የሀጅ ክፍያ 827,000 ብር ሆኗል። 😭🕋 ያ ረብ! መቼ ይሆን የአላህን ቤት የምጎበኘው? መቼ ይሆን ካዕባን በዓይኔ አይቼ፣ በናፍቆት እንባዬን የማፈሰው? መቼ ይሆን «لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ» ብዬ የምጣራው? ያ አላህ! የልቤ ናፍቆት ትልቅ ነው፤ አቅሜ ግን ደካማ ነው። ምኞቴ ወደ መካ ይደርሳል፣ እግሬ ግን ገና ጉዞውን መጀመር አልቻለም። 😭 ዑምራን ለማድረግ ስናስብ እንኳን…
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
频道قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح به أولها))
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 7.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 33
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
إِلَى مُسْتَشَارِي الْهَيْئَاتِ الشَّرْعِيَّةِ فِي الْبُنُوكِ : أَيْنَ أَنْتُمْ مِنَ الْأَمَانَةِ الَّتِي حُمِّلْتُمُوهَا؟ እናንተ በባንኮች ውስጥ የሸሪዓ ክፍል አማካሪዎች የሆናችሁ ሰዎች፤ ዛሬ ምን እየሠራችሁ ነው? ወይስ ለዚህ ኃላፊነት ስትመደቡ የተሰጣችሁን ዓላማና የተሸከማችሁትን አደራ ዘንግታችኋል? ገጠር ለገጠር እየተንከራተታችሁ፣ በ…
📌ክፍል አስራ አራት "حرف الصاد " "የ ሷድ ፊደል" 📚سِلْسِلَةُ مَخَارِجِ الحُرُوفِ وَصِفَاتِهَا የፊደላት መውጫ ቦታዎችና ባህሪያት ተከታታይ ትምህርት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ተከታታይ ትምህርት -ወሎ ኮምቦልቻ- ፊደላቶችን በትክክል ለመማር እና ለማስተካከል ብሎም በአካ…
📚 سفينة النجاة فيما يجب على العبد لمولاه 📌ክፍል ሰባት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
(无文本内容)
♦️እህቴ ሆይ! በሰው ምክንያት ከአላህ አትራቂ! 📍ከዚህ በፊት ኒቃብና ጅልባብ ለብሰው፣ ሐያእና ክብራቸውን ጠብቀው፣ የአላህን ትእዛዝ ለመታዘዝ ይጥሩ የነበሩ እህቶቻችን ዛሬ እነዚያን ልብሶች ትተው ስናያቸው ልባችን ያዝናል። ትናንት በኒቃብና በጅልባብ የተሸፈኑ እህቶች፣ ዛሬ በቲክቶክና በሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በተለየ ሁኔታ ሲታዩ አንድ ጥያቄ እናነሳለን፦ ለምን? ምን ተፈጠረ? ትናንት የነበራቸው ቁርጠኝ…
📚 سفينة النجاة فيما يجب على العبد لمولاه 📌ክፍል ስድስት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。