Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media

频道
@Utopiaprintingpress · 书籍 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ዩቶፕያ ሚድያ - ዶ/ር መስከረም ለቺሣ

广告 A
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-09
订阅数 9,938 7 日 +57 · 30 日 —
30 天平均曝光 5,013 近 24h 3,300
互动率(ERR) 33.2% 7 天发帖 6
广告投放评级 A Ads Index 82

订阅数趋势

10-11 05:36 → 10-21 05:56 · 区间变化 +57

最低 9,881 最高 9,938 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
163.2
平均评论
22.0
平均转发
17.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ወጣቶች በኢኮኖሚ እንዲያድጉ፦ ወጣቶች ሆይ! ከእናንተ በላይ የኾኑ፡ የማትቆጣጠሯቸውን ውጪያዊ ችግሮች ተዉአቸውና፡ እናንተ መቆጣጠር የምትችሏቸው፡ አላሳድግ ያሏችሁ፡ የራሳችሁ ችግሮች ላይ አተኩሩ። አንድ ኹለት ምክሮች የሚጠቅሙ ከኾነ ልስጥ። ምክንያቱም፡ ብዙ ወጣቶች፡ ባለማወቅና ባለማስተዋል የሚፈጽሟቸው ስኅተቶች እንደኾኑ፡ ብዙ ጊዜ ስለማይ ነው። አንደኛ፦ እናንተን በአካል የሚያውቋችሁና የግል ሥራ ሊያሠሯችሁ…

2026-10-20 13:07 👁 1,715 👍 222 💬 28 ↗ 39

ለልምምድ እንዲረዳችሁ፡ አጋማሽ ፈተና ላይ የነበሩ ጥያቄዎች፡ ከነመልሶቻቸው፡ ይኽን ይመስሉ ነበር፦

2026-10-17 17:54 👁 2,916 👍 110 💬 18 ↗ 32

(无文本内容)

2026-10-16 23:15 👁 3,481 👍 169 💬 20 ↗ 30

ለመጨረሻው ፈተና (Final Exam) ዝግጅት እንዲረዳችሁ፡ የሰባቱንም ክፍሎች የአንድ ገጽ ማስታወሻዎች፡ በአማርኛና በእንግሊዝኛ፡ እዚህ ጋር አምጥቼላችኋለሁ። ታድያ የፈተናው ጥያቄዎች ከነዚህ ማስታወሻዎች ውስጥ ብቻ አይወጡም። ቪድዮዎቹንም ማዳመጥ ይኖርባችኋል። እንደምታውቁት፡ ፈተናው ጥቅምት መጨረሻ ላይ ይሰጣል። ከዚህ በፊት አጋማሽ ፈተናውን ከ30 የተፈተናችሁት፡ እርሱ ራሱ ይያዝላችኋል። አዲስ ተፈታኞች ደ…

2026-10-16 23:15 👁 3,593 👍 0 💬 0 ↗ 41

"ኢሉሚናቲ የለም" እንደሚሉ ሰዎች የሚገርመኝ የለም። ያውም በዚህ ዘመን። እንደሚመስለኝ፡ በግድ ታፍሰው፣ ጦር ሜዳ ኼደው፣ ለየትኛው ወንበር እንደሞቱ ሳያውቁት፣ ደማቸው በከንቱ ሜዳ ላይ ፈስሶ ነፍሳቸው ልትወጣ የሰከንዶች ዕድሜ ሲቀራቸው መሰለኝ መኖሩን የሚያምኑት። እስከዚያው ይጨፍሩ!

2026-10-16 22:46 👁 3,429 👍 110 💬 9 ↗ 4

አንድ ተሳታፊ ያቀረበችልኝ ጥያቄ፡ ጥሩ መማሪያ የሚኾነንን ነጥብ ስለሚያነሳ፡ እዚህ ጋር መልስ ልስጥበት፦ የጥያቄው ሃሳብ በአጭሩ፦ "ዶ/ር መስከረም፡ አንቺ የምታውቂያቸውና የምትጠቀሚያቸው፡ ለእኛ ግን በግልጽ የማትነግሪንና ከደኅንነት ሥጋት አንጻር ያልገለጥሻቸው፡ የኢትዮጵያን ታሪክን የተመለከቱ ዋቢዎች/ምንጮች ያሉሽ ይመስለኛል። እኛ በግላችን እንድንመረምራቸው ብታሳውቂንስ?" የእኔ መልስ፦ "ኹሌም የምጠቀማቸው…

2026-10-14 09:39 👁 4,667 👍 280 💬 20 ↗ 14

ገንዘብ ማጣት የሚፈጥረውን ጭንቀት፡ እግዚአብሔር፡ ሕይወታችንን ለማዳን ይጠቀምበታልና፡ ዕድሉን ለርሱ ብቻ እንስጥ። ብዙዎች ወጣቶች፡ "እዚች አገር ላይ ሠርቼ የምኖረው እንዴት ነው? በውኑ ጥሪት አፈራ ይኾን?" ብለው እጅግ ይጨነቃሉ። አዎ! የምናየውና የምንሰማው፥ እየኾነ ያለው ነገር ኹሉ፡ የሚያሰጋ ነውና፡ ያስጨንቃል። ያንን ጭንቀታቸውን ይዘው ወደ እግዚአብሔር ቢቀርቡና፡ ራሳቸውን ለርሱ አሳልፈው ቢሰጡት ግን…

2026-10-13 13:27 👁 5,061 👍 410 💬 54 ↗ 112

ፈተና፡ በአብላጫ ድምፅ፡ ጥቅምት መጨረሻ ኾኗል። ዝርዝሩን እመለስበታለሁ።

2026-10-12 11:06 👁 4,460 👍 114 💬 7 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。