የባንክ ወለድን ሀላል ለማድረግ ከተኬደባቸው መንገዶች አንዱ ስያሜን መቀየር ነው:: ኢንተረስት የሚባለውን ማርክአፕ ማለት, ብድር የሚባለውን ፋይናንሲንግ በማለት መቀየር ይቻላል የሚል አስቂኝ መከራከሪያ ይቀርባል:: ለዚህም በሬን በስመኣብ ብለህ ብታር^ደው ስጋው የክርስቲያን ሲሆን ቢስሚላህ ብለህ ብታር^ደው የሙስሊም ይሆናል የሚለውን ሎጂክ በማቅረብ:: ወለድ እንደ በሬ ሳይሆን እንደ አሳማ ነው:: አሳማን ቢስ…
Hasen Injamo
频道Main focus is Value Based Finance ዋነኛ ትኩረቱ እሴት ተኮር ፋይናንስ ነው:: https://telega.io/c/Haseniye
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 28.5
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ሀቻምና 57 ብር የነበረ ዶላር ዘንድሮ 163 ብር ገብቷል:: የጤፍ ወይም የስጋ ነጋዴ በሀቻምናው ዋጋ ይሽጥ እንዴ? ጤፍ ሲወደድ ገበሬው ወደ እርሻ ይገባል:: ክብሪት ሲወደድ ነጋዴው ወደ ማምረት ይገባል:: አቅርቦትና ፍላጎት ብዙ ጊዜ በራሳቸው እየተናበቡ ይሄዳሉ:: ለምርት እንቅፋት የሚሆኑ ነገሮች እንዲቀረፉ መሥራት ነው::
ስጋ መርከስ አለበት የሚል ሰው ስጋ ቤት ከፍቶ በርካሽ ለምን አያቀርብም? የሰነፍ እዬዬ!
መንግሥት መሬት ይስጠን ማለት ጀግንነት ነው:: መፍትሔው እዚያ ጋር ነው:: ቤት በርካሽ እና በተመጣጣኝ ኪራይ መከራየት አለበት ብሎ የሚያምን ሰው ... ቤት ሠርቶ በርካሽ እና በተመጣጣኝ የማከራየት መብት አለው:: ይህንን የምለው ችግሩ የግለሰብ ንብረት ላይ መጮኽ መፍትሔ ስለማያመጣ ነው:: ሀብታሞች ግቢያቸው ውስጥ ብዙ ባዶ ክፍሎች አሉዋቸው:: እነርሱን ማን ደፍሮ አከራዩ ብሎ ይጠይቃል? የፈረደበት ደሃውን…
Ai ከመጠቀምህ በፊት ደ^ደደብ ከነበርክ Ai ድ^ድብናህን ያፈጥነዋል እንጂ ጎበዝ አትሆንም:: በ በኮምፒውተር ዘመን ሀብታም የነበሩት መሴጅ እንኳ መጻፍ የማይችሉት እንደነበሩ አትዘንጋ:: ስለዚህ Ai ፈጣን ደደ^ብ ቢያደርግህ ነው:: ስለዚህ እጅህ ላይ ያለውን መሳሪያ አፍጥነህ ተለወጥበት::
ለገሃር ጃእፈር ጋር ጠይቁ +251 91 112 5324
ዕውነተኛ መረጃ ከሕዝቡ በቀላሉ ከሚሰበሰብባቸው መንገዶች አንዱ ኢ-መደበኛ ነፋስ በመልቀቅ ነው:: የሆነ ጊዜ መንግሥት የሊዝ አዋጁን በተመለከተ አጥኚ በተነ:: ሁሉም ምእመናን ተመችቶናል ብለው መለሱ:: በቀጣይ ጎረቤትህ ስለሊዝ አዋጁ ምን ይላል? የሚል መጠይቅ ሲበተን ምእመኑ ለመልስ ተጨማሪ ወረቀት ይሰጠን አለ::
ቅን አሳቢ ሞልቷል እኮ
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。