ተጓዥ ብእረኛ

频道
@journey_to_allah99 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ጉዞ ወደ አላህ በፍቅርና በእውቀት ✍️❤❤ በዩቱብ 👇 https://www.youtube.com/@journey_to_allah99 በቲክቶክ 👉 tiktok.com/@mariya_nej አስተያየት መስጫ ቦት 👉 @Journey_to_allah_bot « إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس علينا »

广告 C+
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-10
订阅数 8,117 7 日 -7 · 30 日 —
30 天平均曝光 449 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 C+ Ads Index 49

订阅数趋势

10-14 19:25 → 10-22 07:44 · 区间变化 -7

最低 8,117 最高 8,124 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
10.4
平均评论
0.4
平均转发
1.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የመሰናበቻ ደብዳቤዬ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዱንያ እንዴት ይዛቿለች ከአላህስ ጋር እንዴት ናችሁ ዛሬ ትንሽ ከበድ ያለ የመሰናበቻ የሚመስል መልእክት አለኝ በእርግጥ ይህንን ቻናል ከከፈትኩት በጣም ቆይቷል በልጅነቴ ነው ማለት ይቻላል ሰባት አመታት አስቆጥሯል ግን ደግሞ ዛሬ እስከዛሬ አድርጌ ማላውቀውን ላደርግ ነው ቻው ልላቹ ነው ከዚህ ብቻ አይደለም ከ70 ሺ…

2026-10-10 02:36 👁 373 👍 42 💬 7 ↗ 2

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።

2026-10-10 01:11 👁 354 👍 0 💬 0 ↗ 0

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። አሏህ ስሙን የሰየመለት ነብይ የሕያ ይባላል ።

2026-10-09 01:44 👁 366 👍 0 💬 0 ↗ 0

‏" أنا عند ظنّ عبدي بي " እኔ ባሪያዬ በጠረጠረኝ ቦታ ነኝ ይላል ጌታችን አህባቢ በአላህ ላይ መልካም መልካሙን ብቻ አስቡ ፤ ምናልባትም ወደ ፊታችሁ ዛሬ አላህ ላይ በምታሳድሩት ጥርጣሬ እየተሳለ ይሆናል እመኑኝ አላህ ከእኛ ጋር ነው ❤️‍🔥

2026-10-08 17:33 👁 386 👍 12 💬 0 ↗ 1

​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመ…

2026-10-07 22:41 👁 337 👍 7 💬 0 ↗ 1

" ...ታላላቅ ኃይላት ጸጥ ያሉ ናቸው :: የመሬት ስበት ጮኾ ያውቃል !? ፀሐይ አጓርታ ታውቃለች !? ዛፍ በቁመት ሲያድግ ድምጽ አለው !? ኤሌትሪክ በኮረንቲ ውስጥ ሲያልፍ ይሰማል !? የቢሊዮኖች የሳምባ ትራፊ ካርበን ዳይኦክሳይድ ወደ እስትንፋስ ግብአታችን ሲቀየር የማሽኖች ኳኳታ ያሰማል !? ዝምታ ግዝፈቱ አይታወቅም ። ዝምታ ትንሽ አይደለም :: ቀና ብሎ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተዘረጋውን ጠፈር ላስተዋ…

2026-10-07 00:09 👁 326 👍 9 💬 0 ↗ 3

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡

2026-10-06 23:29 👁 291 👍 0 💬 0 ↗ 0

✍በወርቅ ቀለም መፃፍ ያለበት‼️ ➿➿➿➿➿➿➿ ከደጋጎች አንዱ እንዲህ ይላል፦ "ነፍስያህ የሆነ ወንጀል እንድትሰራ በምትወተውትህ ጊዜ ረጋ ባለ መንፈስ ይህንን ጥያቄ ጠይቃት።" ብሎ ቀጣዩን የቁርኣን አንቀፅ አነበበ… 📖{قُلْ أَذَلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ} {ይህ የተሻለ ነው ወይንስ አላህን ለሚፈሩት የተቀጠረቿ ዘላለማዊቷ ጀነት በላ…

2026-10-06 13:43 👁 361 👍 9 💬 0 ↗ 5

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。