"የዲያቢሎስ ውጊያዎች" 📖 የሚለው መፅሀፍ ገፅ ስንት ደረሳችሁ? በገፁ ማነስ ሳንዘናጋ ጠንቀቅ ብለን እናንብብና በዚህም ወር ሌላ መፅሐፍ እንድገም። 📚✨
የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች
频道https://telega.io/c/hinokhailes_spiritual_teachings https://telega.io/?r=9gn3Ln2E
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 79.7
- 平均评论
- 5.2
- 平均转发
- 14.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
"አዝላው ወረደች" አዝላው ወረደች ወደ ግብፅ /2/ ስደተኘዋ ያምላክ እናት ይህች ዓለም ለእርሷ መች ተገባት https://t.me/Orthodox_Doctrine1 ዓለም በምንዋ ታስተናግዳት የፍቅር ምንጩ ተሟጦባት እነ ኮቲቫን እየላከች የአምላክን እናት ተሳደበች እነ ሄሮድስን እዬላከች ህፃኑን ልትገድል አሳደደች https://t.me/Orthodox_Doctrine1 የክብርን ጌታ ተሸክማ ውርደት ለበሰች እንደ ሻማ የ…
ስለ እምነት፣ ስለ መንፈሳዊ ሕይወትና ስለ ክርስትና የሚነሱ ጥያቄዎች ላይ ማሰብና መማር ይፈልጋሉ? 📚 ጽሑፎችን ያንብቡ። 🎥 ትምህርቶችን ይከታተሉ። 💡 አዳዲስ እውቀቶችን ያግኙ። 👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉ፦ https://t.me/Orthodox_Doctrine1 https://t.me/Orthodox_Doctrine1 https://t.me/Orthodox_Doctrine1 ያጋሩ!
#የጥቅምት_ወር 📅 ንባባችን የሚሆነው በእናንተ ምርጫ መሠረት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ የተጻፈ ሲሆን በአያሌው ዘኢየሱስ የተተረጎመ የዲያቢሎስ ውጊያዎች የተሰኘውን መፅሐፍ ነው 📖✨። መፅሐፊ ገፆቹ ትንሽ ሲሆኑ ትምህርቶቹ እና ተግሳፆቹ ግን ትልቅ መልክት ለነፍሳችን የሚያስተላልፉ ናቸው።🌟 መልካም ንባብ መፅሐፉን ማግኛ link👇 https://t.me/Orthodox_Doctrine1/903 https://t.…
"በከተማችኹ ዅሉ ጥርስን ማጥራት በስፍራችኹም ሁሉ እንጀራን ማጣት ሰጠዃችሁ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችኹም ይላል እግዚአብሔር። መከር ሳይደርስ ገና ከሦስት ወር በፊት ዝናብ ከለከልዃችሁ በአንድም ከተማ ላይ አዘነብኹ በሌላውም ከተማ ላይ እንዳይዘንብ አደረግሁ ባንድ ወገን ዘነበ ያልዘነበበትም ወገን ደረቀ። የኹለት ወይም የሦስት ከተማዎች ሰዎች ወደ አንዲት ከተማ ውሃ ይጠጡ ዘንድ ሄዱ ነገር ግን አልረኩም…
👆እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃሎች እንደምናየው ጸጋን አጉልተው የሚገልጹም አሉ። የሰውን ድርሻ አጉልተው የሚገልጹም አሉ። ሁለቱንም በቤተ ክርስቲያን መሠረት አንድ አድርጎ አዋሕዶ መረዳት ይገባል። እንጂ አንዱን ብቻ ይዞ ሌላውን መጣል ኑፋቄን የሚያመጣው እንደዚህ ያለው አካሄድ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የሚችል ከሃሌ ኩሉ መሆኑ የታወቀ ቢሆንም፣ እርሱ ለእኛ ስለ ታላቁ ስጦታ - ስለ ነጻ ፈቃዳችን - ሲል ያ…
አንተ ለያንዳንዱ እንደ ሥራው ፍዳውን ትሰጣለኽና።መዝ 61፥12 "በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን?! እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።" 1ኛ ቆሮ 9፥24 "....የሚታገል ማንም ቢኾን እንደሚገባ አድርጎ ባይታገል የድሉን አክሊል አያገኝም።" " 2ተኛ ጢሞ 2፥5 እነዚህ ከላይ ያሉ ጥቅሶች የሰው ልጅ ለድህነቱ ሱታፌ እንዳለው የሚያሳዩ ሲሆኑ ከታች ደሞ ያ…
የሰው ልጅ ነፃ ፍቃድ አለው?
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。