የ2019 ዓ.ም. የመጀመሪያው የአርብ ጸሎት መርሐ ግብር «ደግሞም እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር ስለ ማንኛውም ነገር በሚለምኑት በማንኛውም ጉዳይ በሰማያት ባለው አባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል። ሁለት ወይም ሶስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እገኛለሁና።» ማቴዎስ 18፥19-20 አዲሱን ዓመት በጸሎት እንጀምር! እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አደረሳችሁ! አዲሱን ዓመት በእግዚአብሔር ፊት በሕብረት በ…
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
频道ይህ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባዔ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና መልዕክቶች እንዲሁም ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያስተላልፍበት ይፋዊ(Official) የቴሌግራም ገጽ ነው።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 22.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 13.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 4
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
✨✨✨ ኑ እናገልግል ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬ "ልጆቼ ሆይ፤ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፤ እግዚአብሔር መርጦአችዋል እና ቸል አትበሉ!" ካልዕ. ዜና 29 ፤ 11 የሰጠሁህን መክሊት ከምን አደረስከው? አተረፍክበት ወይንስ ቀበርከው?🤔 ለሚለው የእግዚአብሔር ጥያቄ በህይወት ሳለን መልስ ማዘጋጀት የክርስቲያን ተግባሩ ነውና የማስተማር መክሊት የተቸራቹ ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን ቤ…
📢 የSOCIAL MEDIA TEAM 2ኛ ዙር አዲስ አባላት ጥሪ! 🎬🎨✨ ሰላም ውድ እህት ወንድሞቻችን! ❤️ የግቢ ጉባኤያችንን በክህሎታችን ለማገልገል፣ ራሳችንን ለማሳደግና አብረን ለመማር የተመሰረተው ሶሻል ሚዲያ ቲማችን የ2ኛ ዙር አዲስ አባላት ምዝገባ ጀምረናል! 🚀 ያላችሁን ትንሸም ትልቅም ቢሆን ችሎታችሁን ተጠቅማችሁ ማገልገል፣ አዳዲስ ነገሮችን መማር፣ ሀሳባችሁን በተግባር ማዋልና ከሌሎች ጋር በመተባበር ራ…
የዕለቱ ስንቅ ትንቢተ ኢሳይያስ ፵፩:፲ ፈጣሪ በነብዮ እንዲህ ይልሃል .... ፲፤ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። ✨✨✨ሠናይ ቀን ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ Galaa Guyyaa Raajii Isaayyaas 41:10 Raajiin Waaqayyoo keetii akkanas siin jedha.... 10"Ani si waj…
“ከብር ይልቅ ትምህርትን፥ከተፈተነ ወርቅም ይልቅ ዕውቀትን ተቀበሉ።” ምሳሌ 8፥10 ዛሬ(ረቡዕ፤ 11/02/2019) የሁሉም ዓመት ኮርስ አለ። ◊ 1ኛ ዓመት ➩ የትምህርተ ክርስትና መግቢያ ◊ 2ኛ ዓመት ➩ ነገረ ድኅነት ◊ 3ኛ ዓመት ➩ አዕማደ ምሥጢር እና ነገረ ማርያም ◊ 4ኛ ዓመት ➩ የቤተክርስቲያን ሚስጥራት እና ስርዓት ◊ 5ኛ ዓመት ➩ ክርስትና በሃገራዊ ጉዳይ ⛪️ ቦታ :- 1ኛ አመት :- ደብረ አሜን…
የዕለቱ ስንቅ የምሰጠው የለኝም አትበል ይሄን ጥያቄ ራስህን ጠይቅ ??? "አንተ ልትበላው ያልፈለግኸው እንጀራ የተራቡት ሰዎች እንጀራ ነው። በቁም ሳጥንህ ውስጥ ሰቅለህ የተውከው ልብስ ዕርቃኑን የሆነው ሰው ልብስ ነው። የማታደርጋቸው ጫማዎችህ ባዶ እግሩን የሚሔድ ሰው ጫማዎች ናቸው። የቆለፍክበት ገንዘብ የደሃው ገንዘብ ነው። የማትፈጽማቸው የቸርነት ሥራዎች ሁሉ ኢፍትሐዊ ድርጊቶችህ ናቸው።" ቅዱስ ባስልዮስ ✨…
የዕለቱ ስንቅ ይቅርታ የክርስቲያን ሕይወት አስፈላጊ ክፍል ነው። እኛ ከእግዚአብሔር ምሕረትን እየጠየቅን ለሌሎች ምሕረት እንከለክላለን? የሰዎችን በደል በልባችን ውስጥ በመያዝ ሰላማችንን እናጣለን። ይቅር ማለት የበደለንን ሰው ስህተት ትክክል ማድረግ ሳይሆን በቂም ከመጠመድ ነፃ መሆን ነው። ይህንንም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር "ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤…
"እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።" ሮሜ 10÷17 ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ 📌 እነሆ በሁሉም ባች የሚሰጠው መንፈሳዊ ትምህርት ሊጀምር ነው። 📅 ዛሬ (ሰኞ ጥቅምት 9) ⏰ 11:40 📍1ኛ አመት ተማሪዎች በአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን 2ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ አመት ተማሪዎች በመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。