የAI ቴክኖሎጂ እየጎለበተ በሄደ ቁጥር በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት የምናያቸው ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና ድምፆች በAI የተሰሩ መሆናቸውን መለየት ትልቅ ፈተና እየሆነ መጥቷል። Google ይህንን ችግር ለመፍታት የሚያስችል SynthID የተሰኘ Platform አስተዋውቋል። በዚህ Platform አማካኝነት በGoogle AI የተሰሩትን ብቻ ሳይሆን በOpenAI, NVIDIA, Kakaoና በቅርቡ ደግሞ በApple AI አ…
FinTech Frontier
频道Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.7
- 广告帖子(30 天)
- 3
- 广告占比
- 8.6%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል። አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል። እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና…
gmail farmer bot ✅ ሰወች ይሄ bot አሪፍ ስለሚከፍል በደንብ ስሩ🎁 Gmail Farmer pro ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፉ 🚨 ✅በ 1 Gmail 0.16-0.25$ ከ 30ብር እስከ 50ብር እንደማለት ነው ✅10 Gmail = 2.5$ = 500Birr✅ 💠ስራውም ከበፊቱ ጋር ተመሳሳይ ነው GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ✌️ 🔺ደግሞ ደስ የሚለው…
ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 20…
የሚፈልጉትን የብድር/ፋይናንስ አይነት መርጠው ባሉበት ያመልክቱ፤ ባሉበት ይከታተሉ! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድርጅቶች ለሥራቸው እና ንግዳቸው ማስፋፊያ የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ እንዲሁም ግለሰብ ደንበኞች ለቤት፣ ለመኪና፣ ለግል ጉዳይ እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ መጠየቅ ሲፈልጉ ወደ ባንክ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት የብድር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እና መከታተል የሚያስችላቸው…
ሶፍትባንክ ግሩፕ በኦፕን ኤ.አይ የ11 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለንዋይ ሊያፈስ ነዉ። የጃፓኑ ሶፍትባንክ ኩባንያ በኦፕን ኤ.አይ ያለውን ኢንቨስትመንት ለመደገፍ 11 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ቦንድ ለገበያ ሊያቀርብ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል። ኩባንያው 10 ቢሊዮን የሚያወጣ ቦንድ በዶላር እንዲሁም 1 ቢሊዮን የሚያወጣ ቦንድ በዩሮ ለመሸጥ እየተዘጋጀ ነው። ከቦንድ ሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ ሶፍትባንክ ግሩፕ በኦፕን ኤ.አይ…
⭕የሰው ልጅን ደህንነት መጠበቅ፡ የሠራተኛ ኃይል ማረጋገጫን (Authentication) ዘመናዊ ማድረግ ➡️አጥቂዎች (Attackers) ይበልጥ ውስብስብ የሆኑ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ነው፣ እነዚህም የይለፍ ቃል መርጨት (credential spraying)፣ በግትርነት የመሞከር ጥቃቶች (brute-force attacks) እና የይለፍ ቃሎችንና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃሎችን (OTPs) የሚሰርቅ ማልዌር (malware) ይ…
100% yetaregaget nw👍 እንደ ATF ነው 5 ሰው Invite አድርጋችሁ 1.1$ ✅ ራሱ mine ያደርጋል ✅ per referal 100 mrg / 0.2 $ ✅ mini withdrew 500 mrg 1$ ✅ ከ telegram wallet ጋ connect አድርጉ ✅ bzu Task አለው ✅በዛ ላይ verify ብሎ አይጠይቃችሁም ደግሞም ሁሉም ሰው task msratachu የግድ ነው . - yaw taskun atsrut…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。